ወያኔ የሲሳይ አጌናና ታማኝ በየነ ቤተሰቦች ላይ ሁለት አማራጭ አቀረበ:: አንድ በሚቀርበዉ መደለያ ተቃዉሟቸዉን እንዲያቆሙ ሁለት ይህ ካልተሳካ ቤተሰቦቻቸዉን አግተዉ እንደሚያሰቃዩ

በገዳይና ፍፁም ዘረኛዉ ጌታቸዉ አሰፋ የሚመራዉ የህወአት ደህንነት መስሪያ ቤት ለሲሳይ አጌናና ለታማኙ ታጋይ ታማኝ በየነ በቤተሰቦቻቸዉ በኩል መደለያና ማስጠንቀቂያ ላከ:: ይሄ እጅግ የሚገርም ነዉ!!

ታማኝና ሲሳይ አጌናም ደካማና ጎስቋላ ቤተሰቦቻችንና ወገኖቻችንን በማስፈራራትና በማገት መደለያ በማቅረብ ከትግላችን እንደማታስቆሙን በተግባሮቻችን እናረጋግጥላችሁዋለን የበለጠ ጉልበት ሰጣችሁን የኛ ወገን ቤተሰባችን ወላጆቻችን ብቻ ሳይሆኑ መላዉ ኢትዮጵያዊያን ናቸዉ:: የፈለጋችሁትን አድርጉ የሚል ምላሽ ለጌታቸዉ አሰፋ ፅፈዋል::

ወያኔ የነዚህን የነፃነት ፈርጦች ቤተሰቦች ከነጠቋቸዉ ነፃነት ብሶ በመያዦነት ሊያግቷቸዉ (kidnap) ለማድረግ ማቀዳቸዉ የደረሱበትን የፖለቲካ ዲፕሎማሲና ዘረኝነት አዘቅት የሚያሳይ ከመሆኑም በላይ ስርአቱ እየተምዘገዘገ እየወደቀበት ያለዉን ፍጥነት የሚያሳይና የተቃዉሞ እንቅስቃሴ ደረጃዉን መጠናከርና ወያኔ የሚይዘዉ የሚጨብጠዉ ማጣትን ነዉ የሚያመለክተዉ:

 

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: