የሀብታሙ አያሌው የህክምና ጉዳይ መልስ አጣ ችሎቱ ቀጠሮም የለም አንሰጥም ብለዋል ።

አቶ ሐብታሙ አያሌው ወደ ውጭ ሄዶ ህክምና እንዲያደርግ ፍርድ ቤቱ እገዳውን እንዲያነሳለት በማለት ጉዳዩ ዛሬ በድጋሚ ፍርድ ቤት ቢቀርብም መዝገቡ የተሟላ አይደለም በማለት ለጥቅምት 11 ቀጠሮ ተሰቷል ።

ከካዲስኮ ሆስፒታል ዶክተሮች የተፃፈ የሪፈራል ማዘዣ የደረሰው ፍርድ ቤቱ በሐብታሙ፡ላይ የተጣለውን የጉዞ እግድ ያነሳል ወይም ቁርጥ ያለ ውሳኔውን ያስታውቃል ተብሎ ቢጠበቅም ምክንያቱ ግልጽ ባልሆነ መንገድ ያቀረቡት ምክንያት ጉዳዩን የያዘውዳኛ ( ዳኜ መላኩ ) አልመጣም የሚል ነው ። ” ሐሙስ ከነገ ወዲያ )መጥታችሁ በመዝገብ ቤት በኩል ውሳኔውን ታገኛላችሁ “ብሏል ።
ሰዎቹ ለቀረበላቸው አስቸኳይ የህክምና ጥያቄ ምላሽ ለመስጠት በማመንታት ቀን እየገደሉ የሚገኙት በልጁ ህይወት ለመቆመር በመሆኑ በሐብታሙ፡ዙሪያ የሚገኙ ሰዎች ህይወቱን ለማዳን የቻሉትን ሁሉ ማድረግ ይገባቸዋል ።

የጀግናችንን ሂውት ለመታደግ ከሁለት ቀን የማህበራዊ ሚዲያ ጩሀት በዘለለ በአገር ውስጥም በውጭም አፋጣኝ ሌሎች እርምጃዎች ልኖስድ ይገባል። የአንድን ፓርቲ ስልጣን ለማስጠበቅ ከተቋቋመ ፍርድቤት ፍትህ በመጠበቅ ሞኝነት ነው። እነኝህ ሰዎች ሀብትሽ አንድዬ አደለም አስራ ሁለት ቢሞትላቸው ደስታቸው ነው። ሀብታሙ ትልቅ አቅም እንዳለው፥ ከጥበብ ጋር ፥ ትግስት እና ማስተዋል በተሞላበት ትልቅ የፖለቲካ መሪ እንደሆነ ሚሊዎኖችን ማሰለፍ እንደሚችል በደንብ ጠንቅቀው ያውቃሉ። ስለዚህ እሱ ቢሞትልን አንዱ የስልጣናችን ስጋት ተቃለለልን ብለው ሰይጣናዊ አስተሳሰብ ያላቸው የሀሳብ ዱኩማኖች ናቸው። አንዘናጋ ሌሎች መፍትሂዎችን እንሻ።?
ሀብትሽ የምታመልከው አምላክ እግዚአብሔር ፈጥኖ በፈውስ እንዲጎበኝህ የህመምክን ስቃይ ከሰማሁ ጊዜ ጀምሮ የዘውትር ፀሎቴ ነው!!!

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: