ሰበር የመረጃ ግብአት በጅዳ የአሜሪካ ቆንሰል በር አጥፍቶ ጠፊ ራሱን አፈነዳ !

* በጅዳ የጽጥታ ጥበቃው ወደ ከፍተኛ ደረጃ ተሸጋግሯል

አንድ አጥፍቶ ጠፊ በጅዳ የአሜሪላ ቆንስል በር በመኪናው በር እንዳለ ራሱን ሲያፈነዳ የዲፕሎማሲ ልዩ ጥበቃ ኮማንዶ ሁለት አባላት በፍንዳታው መቁሰላቸው ታውቋል ። መረጃውን ያሰራጨው የሳውዲበውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መግለጫ ጉዳት የደረሰባቸውን የልዩ ጥበቃ አባላትን ወደ ሆስፒታል መወሰዳቸውን ጠቁሟል ። መስሪያ ቤቱ በማከልም የአካባቢውንና መግቢያ መውጫውን በልዩ ጥበቃ ቀለበት ውስጥ በማስገባት ክትትል በመደረግ ላይ መሆኑን አስታውቋል !

የአሜሪካ የነጻነት ቀን ሊከበር በቀረበበት ጊዜ በጅዳ የአሜሪካ ቆንስል ላይ የተደረገው ይህ ጥቃት ከዚህ ቀደም እጎአ 2004 ዓም ቆንስሉን ሰብረው በገቢ የአልቃኢዳ አባላት የሰዎችን ህይዎት የቀጠፈ ጥቃት ተደርጎ እንደነበር ይታወሳል !

ቸር ያሰማን !

ነቢዩ ሲራክ
ሰኔ 27 ቀን 2008 ዓም

 
Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: