በጎንደር ገበሬና በሱዳን ወታደሮች ጠንከር ያለ ዉጊያ ተካሄደ

ወያኔ ያልጠበቀዉን ዳር ድንበራችን ዛሬም እንደጥንቱ ጀግናዉ የጎንደር ገበሬ እያስከበረዉ ነዉ::

ዛሬ ሲነጋጋ የሱዳን ወታደር ኢትዮጵያ ድንበር ገብቶ ጎንደር መተማ ስናር አካባቢ የጎንደር ገበሬን ማሳ አቃጠሉ:: (የኢትዮጵያ መከላከያ ፀጥ ብሎ እያየ ነበር ድንበር ሲደፈር ንብረት ሲወድም)

ነገር ግን ከደቂቃወች በሁዋላ ታጥቆ የመጣዉ የሱዳን ወታደርና የጎንደር ገበሬ ስናር ላይ ዉጊያ ገጠሙ:: ከዚህ ምስል እንደሚታየዉ 5 የሱዳን ወታደር ገለዉ በርካታ አቁስለዉ የጠላታቸዉን አስከሬንም ማርከዉ ከጎንደር ገበሬወች አንድ ሞቶ በድል ቦታዉን ሲቅጣጠሩ ዱሮም እየተኮሰ የሚሮጠዉ የሱዳን ወታደር የያዘዉን እየጣለ ፈርጥጧል::

ይህ ከባድ ዉጊያ ሲካሄድ የወያኔዉ ወንበር ጠባቂ መከላከያ ቆሞ እያየ ነበር:: በደደቡ ጠቅላይ ሚኒስተር ተብየዉ ”ሽፍታ” የተባለዉ የጎንደር ገበሬ ግን በጀግንነቱ የደርቡሽን ጦር አሳር አሳይቶ መልሶታል::

(ይህ የሞቱ የሱዳን ወታደሮቹን ከወደቁበት የጎንደር ገበሬ በትራክተር ሲያነሱ ነዉ)

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: