የህወሃት ሹሙ አምባሳደር ሙሉጌታ ከሊል ቅሌት.

በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ ወደ ፍሪ ግሌን በሚወስደዉ መንገድ አጋማሽ ላይ የሚገኘዉ የወያኔ ኢንባሲ ተወካይ ምባሳደር ሙሉጌታ ከሊል የህወሃትን ስነ ምግባር የሚወክል ሐገራዊ ስህተት ወንጀል እየፈጸሙ ይገኛሉ። በጆሐንስበርግና ፕሪቶሪያ አካባቢዎች ከሚኖሩ የምግባር ጓደኞቻቸዉ ጋር ጫት በመቃም እና አልኮል በመጠጥት ግዜያቸዉን የሚጋሩት አምባሳደር ምሌጌታ ወደ ቦትሱዋና ተጉዘዉ የተከበረ ቤተሰብ ዉስጥ ቅሌት ፈጽመዋል። እንደ ኤዉሮፓ አቆጣጠር ከ1990 ዓ/ም ጀሞሮ በአዲስ አበባ ኢንባሲዋን ወደ ተከለችዉ ወደ ቦትሱዋና ሰኞ , 12 October 2015 የተጓዙት አምባሳደር ሙሉጌታ ከሊል ኢትዮጵያና ቦትሱዋና ያላቸዉን የጋራ ልማት ትብብር በማጎልበቱ አንጻር የጠነከረ ስምምነት ማደርጀትን ምክንያት ባደረገ መልኩ እዚያ ተገኝተዉ በቦትሱዋና ከሚኖሩ የቅርብ ጓደኞቻቸዉ ጋር ግዜ ይወስዳሉ! በዚህ አጋጣሚ ነበር አምባሳደር ሙሉጌታ ስልጥናቸዉን ተጠቅመዉ ከ ዶክትር ቤዛ በላይነህ እና ባለቤታቸዉ ው/ሮ ኤፍራታ ትዳር ዉስጥ ጣልቃ የገቡት። ዶ ክተር ቤዛ በላይነህ በኮምፒዉተር ሳይነስ አንቱ ከተባሉ በቦትሱዋና ከሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን አንዱ ሲሆን የሁለት ልጆች አባትም ነዉ። አምባሳደር ሙሉጌታ ወ/ሮ ኤፍራታ የሁለት ልጆች እናትና ባለትዳር መሆኗን እየተገነዘበ እና እያወቀ ፍቅር ያዘኝ በሚል ሰበብ ከትዳሯ አስኮብልሎ ለመጥለፍ ጥረት ማድረግ ይጀምራል በዉስጥ ለዉስጥ የሚሰራዉን ቅሌት በማዳበር ኤፍራታ ትዳሯን በትና ጆሐንስበርግ እንድትመጥና ይዟት እንደሚሰወር ማባበል ይቀጥላል። በሁለቱ መካከል የተመሰረተዉ የዉስጥ ለዉጥ ግንኙነት ያሳሰባቸዉና ለዶክተር ቤዛ በላይነህ የተቆረቆሩ ግለሰቦች የአምባሳደሩን እና የወይዘሮዋን ቅሌት የሚያጋልጥ በድምጽ እና በምስል የተደገፈ ማስረጃ በመያዝ ጉዳዩ በቀጥታ ለሚመለከተዉ የቤት አባ ወራ በመጠኑ ያሳዉቃሉ። ይህም በመሆኑ ምክንያት እረዘም ላለ አመታት በሰላም ይኖር የነበረዉ ቤተሰብ ዉስጥ አለመግባባት ይፈጠራል፡ ይህም አለመግባባት ወደ ቅሌቱ ባለቤት አምባሳደር ሙሉጌታ ከሊል በማምራቱ አምባሳደሩ ባስቸኳይ ይህን እኩይ ተግባር እንዲያቆም በገለልተኛ ሰዎች ቢጠየቅም ማን አለብኝ ያለዉ የወያኔ የጡት ልጅ የአንድ ቤተሰብ ህይወት ዉስጥ በመግባት የሚሰራዉን ወንጀል አጠናክሮ ቀጥሏል። ዉድ ኢትዮጵያዊያን ወገኖቻችን እነዚህ የወያኔ ቅጥረኞች በስልጣናቸዉ ተመክተዉ በሐገራችን ዉስጥ በፌደራልና በደህንነት ሐይሎች እያስፈራሩ ያላፈረሱት ትዳርና ያልፈጸሙት ወንጀል እንደሌለ የሚታወቅ ሐቅ በመሆኑ እያንዳንዳችን እነዚህን የህወሃት ቅሌታሞች በደረሱበት እና በተገኙበት ሁሉ እንድንጠነቀቃቸዉ እናሳስባለን። ወያኔ ከነ ቅሌቱ ይወገድ! ልኡል አለም

 

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: