የቀድሞው የአንድነት ፓርቲ የህዝብ ግኑኝነት ኃላፊ ሐብታሙ አያሌው ሆስፒታል ገባ

የቀድሞው የአንድነት ፓርቲ የህዝብ ግኑኝነት ኃላፊ ሐብታሙ አያሌው በግፍ እስር ወህኒ ቤት ከተወረወረ በኋላ በህገ ወጥ መርማሪዎች በደረሰበት ድብደባና ማሰቃየት ለህመም ተጋልጦ ጤንነቱ መቃወሱ ሲነገር መቆየቱ አይዘነጋም፡፡
ሐብታሙ ከወህኒ ቤት ከወጣ በኋላ ህክምና ለማግኘት ወደ ውጪ አገር ለመውጣት ሙከራ ቢያደርግም ስርዓቱ የመንቀሳቀስ መብቱን በማፈን ህክምና እንዳያገኝ አድርጎታል፡፡አሁን ሐብታሙ በድንገት ታምሞ ለሆስፒታል መዳረጉን የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡
ሐብትሽ የህዝብ ልጅ አምላክ መድሃኒቱን እንደሚልክልህ ተስፋ በማድረግ ፈውስን እመኝልሃለሁ፡፡

Dawit Solomon Yemesgen's photo.
Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: