በኢህአዴግ ኢ ፍትሀዊ የአስተዳደር ስርዓት ላይ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ከያቅጣጫው አደባባይ በመውጣት ብሶታቸውን በማሰማት ላይ ይገኛሉ ተባለ።

በዛሬው እለትም በንፋስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ በአዲሱ የልማት ካርታ መሰረት የናንተ ቤት ፈራሽ ነው ስለዚህም ቤቱ በአፍራሽ ግብረ ሀይል በላያችሁ ከመፍረሱ በፊት በአጭር ጊዜ ውስጥ አለን የምትሉትን የቤት እቃና ንብረት ይዛችሁ ቦታውን አስረክቡ ተብለናል ።

ይህም አግባብ አይደለም መንግስት ቅድሚያ ማስጠንቀቂያ ሳይሰጠንና ማረፍያ ቦታ ሳያመቻችልን በዚህ በክረምት ወዴት ነው ሂዱ የሚለን!??

ያሉ በመቶዎች የሚቆጠሩ የክፍለከተማው ነዋሪዎች ለተቃውሞ አደባባይ በመውጣት ላይ ናቸው።

ይህ የዛሬው የተቃውሞ ሰልፍም ኢህአዴግ በአዲስ አበባ አግኝቼዋለሁ እያለ የሚኩራራበት ተቀባይነት ስላለመኖሩ ምስክር የሚሆን ነው በማለት ከቦታው የተገኙ ምንጮችን መሰረት አድርገው የደረሱን መረጃዎች በመጠቆም ላይ ናቸው።

 
Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: