መረጃ በትናንትናዉ እለት አል ሸባብ የወያኔ ብረት ለበስ ተሽከርካሪን አጠቃ!

የኢትዮጵያዊያን ወታደሮች በሶማሌያ አሁንም እየሞቱ ይገኛሉ: ሁኔታዎች ተባብሰዋል ትናንት በሰሜን ሶማሌያ አካባቢ በዝዉዉር ላይ የነበረ የወያኔ ብረት ለበስ ተሽከርካሪ ጥቃት ደርሶበታል።
የሶማሌያ ህጻናት አሚሶም የቤተሰቦቻችን ገዳዮች ናቸዉ!
በተለይም የኢትዮጵያ ወታደሮችን እናጠፋቸዋለን! በማለት አል ሸባብን የመደፍ አቋም እያሳዩ ነዉ።
ወያኔ ኢትዮጵያዊያን ወንድሞቻችንን የክብር ሞት ነስቷቸዋል።
የሶማሌያ በረሐዎች አሞራዎቻቸዉን አጥግበዉ ወደ ኢትዮጵያ አንጋጠዉ እየተመለከቱ አምላካቸዉን የትግራይ ነጻ አዉጪዉ ቡድንን የእለት እንጀራቸዉን ስለሰጣቸዉ እያመሰገኑት ይገኛሉ፡፤
ዉድ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ ወያኔ ይህንን ትዉልድ ለማስጨረስ ቆርጦ መነሳቱን በመገንዘብ የትግራይ ነጻ አዉጪዉን ቡድን እስከ መጨረሻዉ ከስር መሰረቱ ነቅለን ለመጣል እንነሳ።
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ !
( ጉድሽ ወያኔ )

Gudish Weyane's photo.Gudish Weyane's photo.

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: