ህወሀት ምን አስቦ/አሳስቦት ይሆን? አቶ ግርማ ብሩ በህወሀቱ አቶ ብርሃን ኪዳነማርያም ሊተኩ ነው

ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ቁልፍ: ወሳኝ ተጽእኖ ፈጣሪ በሆኑ በኢኮኖሚው: ፖለቲካውና ጸጥታው ላይ በአንድም ይሁን በሌላ ተለይተው በሚታዩ ሀገራት ህወሀት አምባሳደሮችን በትግራይ ተወላጆች በሆኑ አባላቱ እየተካቸው ነው። በአውስትራሊያና ኒውዚላንድ ወ/ሮ ትርፉ ኪዳነማርያም ተሹመዋል። በእንግሊዝ በአቶ ብርሃኑ ከበደ ምትክ ዶ/ር ሃይለሚካዔል ቦታውን ይዘዋል። አሜሪካ ያሉት አቶ ግርማ ብሩ በህወሀቱ አቶ ብርሃን ኪዳነማርያም እንደሚተኩ ከውስጥ የወጣ መረጃ ያመለክታል። በሶማሊያ: በፑንትላንድና በሶማሌላንድ አምባሰደሮቹ በሙሉ ህወሀቶች ናቸው። ከአውሮፓ ህብረትም በተመሳሳይ አምባሳደሩን በህወሀት አባል እንደሚተኩ ፍንጭ አለ። በቻይና ቤጂንግና በጓንጅ የሚገኙት አምባሳደሮች ሁለቱም ህወሀት ናው። ሌላም ሌላም። ህወሀት ምን እያደረገ ነው?

914e2-tplf_failing

 

 

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: