ኤርትራ የተሰዉ ወታደሮቿን በክብር ቀበረች::

ኤርትራ በፆረና ግምባር በወያኔ ተንኩዋሽነት ፕሮቮኬሽን የተቀሰቀሰዉን ጦርነት ተከትሎ የወያኔን ብኩን ሰራዊት ወደ 200 መግደሏን 300 ማቁሰሏን በርካታ ሰራዊትም በሶስት ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች መሪነት እጁን ለአግ7 እስከ ሙሉ ትጥቁ እጅ መስጠቱን አርበኞችና የኤርትራ መንግስትም ድንቅ አቀባበል ማድረጉ ይታወሳል:: ታዲያ የኤርትራ ወደ 20 የሚሆኑ ተሰዉተዋል:: ይህንም ፕሬዘዳንቱ ተናግረዋል:: ታዲያ ኤርትራ እነዚህን ለአገራቸዉ በክብር የተሰዉ ወታደሮቿን በዚህ መልኩ ነዉ በክብር ስርአተ ቀብራቸዉን የፈፀመችዉ:: ወያኔ ግን በየበረሀዉ የሚቀዘፉ ወንድሞቻችን እየረገፉ የሞተብን የለም:: እንገላለን እንጅ አንሞት ከማለት ጀምሮ በጫካ ትግል ባህል ታጋይ ከተሰዋ አይቀበርም በሞተበት ነዉ የሚቀር ሲሉ በባለ ማስተርስ ብርቁ የህወአቱ ጀኔራል አበበ ተክለሀይማኖት በኩል ተንፍሰዋል:: በሰዉየዉ አነጋገርም መሰረትም የተሰዋ የወያኔ ወታደር የአዉሬና አሞራ መጫወቻ ነዉ የሚሆነዉ መቅበር በህወአት ነዉር ነዉ የጫካ ባህላችን አንረሳም ማለታቸዉ ነዉ::

የወያኔ ወታደር የሆንክ ሁላ መሞትህ ካልቀረ ለአገርህ ሆነህ ለህዝብህ ቆመህ በክብር ስም አስረህ እንድትሞት የነፃነት ሀይሎችን ተቀላቀል አለዛም አፈሙዝክን ወደህወአታዊያን አዙረህ ምላጭህን ሳብ!!

 

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: