የአባይ ወልዱ የአውስትራልያ ጉብኝት እና የወልቃይቶች አቀባበል ።

ዜና አባይ ወልዱ
አዊስትራሊያ ጉብኝት ለማድረግ ከገቡ በሆላ በወልቃይት ተወላጆችና በኢትዩጽያዊኖች ከባድ ተቃዉሞ ገጠማቸዉ
ሜልቦረን በተባለዉ ከተማ ስብሰባ ለመሳተፍ አስበዉ በተቃዉሙ አደራሹ ተዘግቶ መግባት አልቻሉም
አባይ ወልዱ የትግራይ ርእሰ መስተዳደር ፕሪዚዳንት ሲሆኑ ሰሞኑን የወልቃይት አማራ ብሄር ጥያቄን ለማፈን
በመሲህ ሃይማኖት መሪወች ህዝቡን ሲያሰቃዮ የሰነበቱ ሲሆን ድካማቸዉ ሳይሳካ ቀርቶል እነሆ በዛሪዉ እለት
ማለትም በ5/10/08 አዉስትራሊያ ሚልቦርን ከተማ በወልቃይት ተወላጆች ተቃዉሞ ቁም ስቅላቸዉን እያዮ ነዉ
ወልቃይቶች በግፈኛዉ የትግራይ ቡድን ግፍ ከተሰደዱት በአዉስታራሊያ በርከት ያሉት ይኖራሉ
ወልቃይቶች ባገር ዉስጥ በዉጭ ሃገር እንደዘንድሮ ለማንነታቸዉ ቆርጠዉ ተነስተዉ አያዉቁም
ፖለቲካ ልይነት በወልቃይት ጠገዴ ህዝብ ከቀረ እነሆ ከ2 አመት በላ ይ አስቆጠሩ ማንነት ከማንም በላይ ነዉ
ማንነቱ ያልተረጋገጠ ህዝብ ባህር ላይ እንዳለ ኩበት ነዉ
የአዉስትራሊያዉን ቪዲዮ እንደደረሰኝ ፖስት አደርጋለዉ
አባይ ወልዱ ከወልቃይት ጫንቃ እስካልወረደ ተቃዉሞችን በር ዉስጥም በዉጭ ሃ ሃገር ይቀጥላል !!
ድል ለወልቃይት አማራወች !!!

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: