ሰበር ዜና… የአል ሸባብ ጥቃት በኢትዮያ ወታደሮች ላይ ተባብሷል..

በሶማሌያ የሚገኙ የኢትዮጵያ ወታደሮች በተለይም የ44ተኛ ክፍለ ጦር እየተዳከመ መምጣቱን ምንጮች እየገለጹ ይገኛሉ!
ኢትዮጵያዊያን ወታደሮች በአልሸባብ በአሰቃቂ ሁኔታ እየተገደሉ የሚገኙበት ኢል ቡር ( El bur ) የተባለዉ አካባቢ ሲሆን ከመከላከያ ሰራዊቱ መካከል አንዱ የላከልን መረጃ እንደሚያመላክተዉ ሰላም የማስከበሩ ሂደት በወያኔያዊያን አመራሮች ወደ ሰራዊት ማስጨረሱ ሁናቴ መሸጋገሩን ነዉ…
” የአልሸባብ አፈ ቀላጤ የሆነ አሊ መሃመድ ራጌ Ali Mahmud Rage የተባለ ግለሰብ በስፍራዉ ለሚገኙ መከላከያ ሰራዊት አዛዦች እና ወታደሮች በተለያየ መንገድ ማስጠንቀቂያ እየሰጠ የጥቃት አደጋ መፈጸሙን ከተያያዘዉ ሰንበትበት ብሏል! የሚል መልእክት ያሳለፈዉ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አባል… የጥይት ድምጽ በተሰማበት ስፍራ ሁሉ በአፋጣኝ እየተወሰድን የምንማገድበት ሁኔታ እየተባባሰ ከመምጣቱ በላይ የ44ተኛ ክፍለ ጦር እየተመናመነ መጥቷል ሲል በምሬት አሳስቧል።
አል ሸባብ የኢትዮጵያ መከላከያ አባል የሆነ ኮማንደርን ጨምሮ ብዛት ያልቸዉ ወታደሮችን መግደሉን በተለያየ ወቅት የሚለፍፍ ሲሆን በሳለፍነዉ ሳምንት ዉስጥ ሁለት የመከላከያ ሰራዊት አባላትን በሞት ፍርድ መቅጣቱንም ከስፍራዉ አንድ የወያኔ ከፍተኛ አመራር ተናግረዋል ።
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!
( ጉድሽ ወያኔ )

Gudish Weyane's photo.Gudish Weyane's photo.
Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: