ሰበር ዜና… በደቡብ ሱዳን የወያኔ ሻለቃ እርምጃ ተወሰደበት.

ከወያኔ የግፍ አገዛዝ እራሳቸዉን በማግለል በምእራብ ደቡብ ሱዳን እና በጁባ አካባቢ መሽገዉ የነበሩ ብዛት ያላቸዉ የትግራይ ነጻ አዉጪ የመከላከያ ሰራዊት አባላትን በማፈላለግ ላይ የተሰማራዉ በተለይም ከጋምቤላ ተጠልፈዉ የተወሰዱ ኢትዮጵያዊያን ህጻናትን ለማፈላለግ በሚል ሽፋን ለበቀል ሲንቀዠቀዥ የነበረ አነስተኛ መጠን ያለዉ የወያኔን ቡድን መሪና አዝዥ በሻለቅነት ማእረግ ላይ የሚገኝ ከፍተኛ መኮንን በዚያዉ በደቡብ ሱዳን እና ኢትዮጵያ አዋሳኝ ጠረፍ አኮቦ ( Akobo ) አካባቢ ማንነታቸዉ ባልታወቀ ታጣቂዎች እርምጃ እንደተወሰደበት ምንጮች አሳዉቀዋል።
በደቡብ ሱዳን ብዛት ያላቸዉ የመከላከያ ሰራዊት አባላት የወያኔን ስርአት በመክዳት በዚያ እንደሚኖሩ የገለጸዉ ምንጫችን አያይዞ አብዛኞቹ ለደህንነታቸዉ በመስጋት ምክንያት ሐገር ለመቀየር ተገደዋል።
የእነዚህ የከዱ አባላቶች በዋነኛነት ካልቸዉ የዉትድርና ብቃት እንዲሁም እረጅም ልምድ እንዲሁም ከተሸከሙት መረጃዎች አንጻር የትግራይ ነጻ አዉጪዉ ቡድን ወያኔ ላይ የፈጠሩት ጭንቀት እንዳለ ሆኖ እንዚሁ አባላት በኤርትራ የሚገኙ ተቃዋሚዎችን የመቀላቀላቸዉ ጉዳይ በአጠቃላይ የወያኔን የመከላከያ አዝዦች ሰላም የነሳቸዉ መሆኑን ምንጫችን ሲገልጹ አያይዘዉ የከዱ አባልቶችም ያንን ከማድረግ ወደኍላ እንደማይሉ አሳዉቀዋል።
ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ!!
( ጉድሽ ወያኔ )

405b7-south2bsudan2bcartoon

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: