ሰበር ዜና… ወያኔ በጎማ ሲቃጠል ያልጎበኘዉን ህዝብ ሊዘርፍ ተዘጋጅቷል

ህወሃት በመላዉ ሐገራችን ላይ እየሰራ የሚገኘዉ ብሔሮችን የመነጣጠል ወንጀል እንዳለ ሆኖ በስደት ላይ ይህንኑ ተግባር ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል እየከወነዉ ይገኛል ዛሬ በ 6/6/2015 በደቡብ አፍሪካ ጆሐንስበርግ ሜይፌር አካባቢ ሄለንኪ መናፈሻ አዳራሽ በመያዝ የደቡብ ህዝቦችን በተለይም ብዝት ያላቸዉ የከንባታና የሐዲያ ልጆችን ብቻ ነጥሎ በመጥራት የዘረፋና የልዩነት ተግባሩን ለመተግበር ደፋ ቀና እያለ ይገኛል።
በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን በተለይም የከምባታና የሐዲያ ወገኖቻችን ለረጅም አመታት በደቡብ አፍሪካ በዘራፊዎችና በወንጀለኞች በተለይም በዘር ልዩነት ወይም ዜኖፌብያ ጥቃት ምክንያት በስለት ታርደዋል፣ በጥይት ተገድለዋል፣ በእሳት ተቃጥለዋል አሁንም በየእለቱና በየሰአቱ እየሞቱ ይገኛሉ። በቀን ከ4 እስከ 5 አስከሬን ከዚህችዉ የኢትዮጵያዊያኑ ምርጫ ከሆነችዉ ከደቡብ አፍርካ ወደ ሐገር ቤት ሳይላክ ዉሎ አያድርም ከሚሞቱት መካከል ከ5ቱ… 4ቱ የከንባታና የሐዲያ አካባቢ ልጆች መሆናቸዉም በእርግጥ የታወቀ ሃቅ ሆኖ ሳለ ዛሬ ለእረጅም አመታት ስለ ወገኖቹ ሞትና ስቃይ አንድም እለት ተንፍሶ የማያዉቀዉ የትግራይ ነጻ አዉጪዉ ቡድን በተላላኪዉ የኢትዮጵያ ኢንባሲ አማካኝነት ለዘረፋ ተዘጋጅቷል በመሆኑም ዘረፋዉን ለማካሄድ ይመቸዉ ዘንድ የደቡብ ክልልን ልማት እንዲሁም የአባይ ግድብን ማስፈጸም እና የመሳሰሉትን አጀንዳዎች በመያዝ ከኢትዮጵያ የባንክ አስተዳዳሪዎች እና የተለያዩ ባለስልጣናትን ያጣመረ የዘረፋ ግብረ ሐይል ፕሪቶሪያ ላይ ከትሞ ይገኛል።
በመሆኑም በደቡብ አፍሪካ የምትኖሩ ኢትዮጵያዊያን ባጠቃላይ ይህን በመገንዘብ ገንዘባችሁን እና ንብረታችሁን እንድትጠብቁና ስብሰባዉን ባለመሳተፍ የህዝብ አለኝታነታችሁን እንድታሳዩ ጥሪያችን እናቀርባለን።
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!
(ጉድሽ ወያኔ)

Gudish Weyane's photo.
Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: