ታማኝ የደህንነት አባሉ በማዕከላዊ ታሰረ!

የአዲስ አበባ ፖሊስ ልዩ ክትትል የነበረው አቶ የኔነህ በቀለ በስርዓቱ ተቃዋሚዎች እንዲሁም የነቁ ወጣቶችን እያሰሰ አፈና ድብደባ ይፈፅም ከነበረው በላይ በፈጠራ ሐሰት መፅሐፍ ቅዱስ እየነከሰ የፍ/ቤት ምስክር በመሆን ከፍተኛ በደል በወጣቶች ላይ ያደርስባቸው የነበረ አገልጋይ ግለሰብ መሆኑ በስፋት ይታወቃል፡፡ አቶ የኔነህ በቀለ በምን ሁኔታ በቁጥጥር እንዳሉ ለማወቅ ባይቻልም ከጥቅም ጋር በተያያዘ ሊሆን እንደሚችል መረጃውን የሰጡን ሰዎች ግምታቸውን ይገልፃሉ፡፡ በአሁኑ ሰዓት በማዕከላዊ እስር ላይ መሆናቸው ለማወቅ ተችሏል፡፡ የደህንነት ቡድን አባሉ አቶ የኔነህ በተለይ ቀደም ሲል ISIS በወገናችን ላይ በፈፀመው ዘግናኝ ግድያ ምክንያት የአዲስ አበባ ነዋሪ ባሳየው ቁጣ ተከትሎ (ሰብሰባ ማወክ) በሚል የፈጠራ ክስ በመንግስት የቀረበባቸው በርካታ ወጣቶች ላይ ከጎፋቄራ እና ቂርቆስ አካባቢ የአፈና መዋቅር ዘርግቶ እየለቀመ ከማሳሰር ጀምሮ በውሸት ምስክር ፍ/ቤት በመቅረብ ይመሰክር እንደነበረ በስፋት ይታወቃል፡፡ በሌላ በኩል አቶ የኔነህ በቀለ ኃላፊነቱን ተጠቅሞ በን/ስ/ላ/ ወረዳ 06 አልማዝዬ ሜዳ ተብሎ በሚጠራው የህዝብ መገልገያ ኳስ ሜዳ የእግር ኳስ ስፖርት ዙር ሰብሰቢና ዋና አዘጋጅ እኔ ነኝ በሚል ብቸኛ ሰው በመሆን ከአንድ ቡድን እስከ 10ሺህ ብር በመቀበል ሲበዘብዝ የነበረ ግለሰብ መሆኑ ከአካባቢው የደረሰን መረጃ ለማወቅ ተችላል፡፡
Sintayehu Chekol

መቅዲ የአዴሃን ፍሬ's photo.መቅዲ የአዴሃን ፍሬ's photo.
Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: