ሰበር ዜና…ቴድሮስ አዳኖም ኒዮርክ ሊገባ ነው ግብረ ዓይሉም አሳፍረው ለመመለስ ተዘጋጅተዋል

የኤች አይ ቪ ኤድስ በኢትዮጵያ ላይ መከሰቱ ለሐገራችን እድገት የገቢ ምንጭ ነዉ በማለት በተቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ የተናገሩት የህወሃት የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በኮፐንሐገን አካባቢ ለአለም የጤና ድርጅት ሐላፊነት ለመታጨት ከአምባሳደር ቆንጂት ጋር በመንቀሳቀስ የምረጡኝ ቅስቅሳ እያደረጉ ሲሆን በአሜሪካ በተለያየ ስፍራዎች ላይ በመዘዋወር ቅስቀዉን እንደሚቀጥሉ የደረሰን መርተጃ አመልክቷል።
ቴድሮስ የተከበረዉ የግንብት 7ን ዋና ጸሐፊ አንዳርጋቸዉ ጽጌን ከየመን በማገት ወንጀል እጃቸዉ እንዳለት የሚታወቅ ሲሆን በወያኔ ግዞት ዉስጥ በግፍ ተላልፎ የተሰጠዉን የግንቦት 7 ዋና ጸሐፊ በተመለከተ በተለያየ ወቅትና ጊዜ የተዛባ መግለጫ በመስጠት ይታወቃሉ።
በተለይም በፌስ ቡክ ገጻቸዉ ላይ የተሳሳቱ የሐሰት መረጃዎችን የሚያስተላልፉት ቴድሮስ የአለም የጤና ድርጅትን እንዴት እንደተመለከቱት ለመረዳት አልችሉም ሲሉ ምሁራኖች ትችታቸዉን እየሰነዘሩ ሲገኙ ግለሰቡን በተመለከተ ከዚህ በታች የሰፈረዉን መልእክት አስተላልፈዋል።
” ዉድ የኢትዮጵያ ህዝብ ይህ ግለሰብ በሰሞኑ በኒዉ ዮርክ ከተማ ላይ በሕገ_ወጥ የሰዎች ዝዉዉር ዙሪያ እና በዚሁ አላማዉ ምክንያት ኢየዳከረ መሰንበቱ እንዳለ ሆኖ አሁን በተለየ መልኩ የአለም የጤና ድርጅት ላይ ሰንኮፉን ለመሰካት እየተፍጨረጨረ ይገኛል።
በመሆኑም በነዚሁ ወንጀለኛ የወያኔ ባለስልጣንት ምክንያት የምትወዳት ሐገርህን ጥለህ የተሰደድክ ወገን ባጠቃላይ ይህን የህዝብ ጠላት የሆነ ወንጀለኛ ግለሰብ በህዝቡና በወገኑ ላይ የፈጸመዉን አስነዋሪ ድርጊት በማጋለጥ የህዝብ አለኝታነትህን እንድታስመሰክር በኢትዮጵያ አምላክ ስም ትጠየቃለህ “።
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ! !
( ጉድሽ ወያኔ )

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: