ሰበር መረጃ.. ኦሮሞዉን ከአማራ ለማገጨት አዲስ ፕላን ተነድፏል!!

የብዙሀን ኢትዮጵያዊያን የኦሮሞ ወገኖቻችን ሞትና እስር እንዲሁም የአካል ጉዳት መንስኤ የሆነዉ የኦሮሚያ ማስተር ፕላን በተለየና በተቀናበረ መልኩ ሊተገብር መሆኑን ምንጮች ጠቁመዋል። ከ5 ቀናት በፊት ጌታቸዉ የተባለዉ የትግራይ ነጻ አዉጪ ቡድን ባልደረባና የህዝብ ጠላት ጋዜጣዊ መግለጫ በሚሰጥበት ወቅት ላይ በጀርባ በዚሁ በኦሮሚያ ማስተር ፕላን ዙሪያ አዲስ የትግበራ ዘዴ ላይ ከፍተኛ ዉይይት ተደርጓል።
በመጀምሪያ በመላዉ ሐገሪቷ ላይ የአረንጓዴ ልማት እና የከተማ እድገት መርሐ ግብር እንዲሁም ከማስተር ፕላን ዉጭ የተሰሩ ህገ ወጥ ግንባታዎችን በማፍረስ ተጠንስሶ ዋናዉ አላማዉ የሆነዉ መሬት መቀራመቱ ንድፍ ተዋቅሮለት የድርጊት ሙከራዎች እየተከወኑ ይገኛሉ።
በዋናነት ይቅርታን የጠየቀና አመጽ የተቀሰቀሰባቸዉን የኦሮሚያ ስፍራዎች ለመካስ በሚመስል መልኩ የተቀየሰዉ የዝርፊያ እና ኦሮሞዉን ከአማራዉ ጋር የማገጨት አዲስ የተንኮል መርሐ ግብር በወያኔ ባለስልጣናት በተለይም አቦይ ጸሐዬ፣ አባ ዱላ ገመዳ፣ በረከት ስሞን እንዲሁም በፖሊስ ኮሚሽን ባለስልጣናትና የመከላከያ ሰራዊት አዛዞች ጋር በአንድነት ያበረ እና ድብቅ አጀንዳን የሚተገብር ሲሆን።
በመላዉ ሐገሪቷ የምትገኙ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ የዉድ ሐገራችንን ጭቁን ገበሬ በማፈናቀል መሬቱን በግፍ ለመቀማት የተጠነሰሰዉን ሴራ ለማክሸፍ ዘር ሐይማኖት ጎሳ ባለመለየት በአንድንት እንድንቆም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!
( ጉድሽ ወይኔ )

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: