የሎተሪ አብዮት ከቤተ መንግስት

አንበጣ በልቶ እንደማይጠግብ ሁሉ የህወሓት ካድሬዎችም ከህዝብ ገንዘብ ሰብስበው አይጠግቡም። ነጋ ጠባ ገንዘብ መሰብሰብ ነው። የጋዜጣ ይሰበስባሉ፣ ሌላ ግዜ ደግሞ የማህበራት ይሰበስባሉ፣ ከዛ ግብር ይሰበስባሉ፣ ከዛ የዉኃ ይሰበስባሉ፣ ከዛ የ አባይ ግድብ ይሰበስባሉ፣ ከዛ የልማት ይሰበስባሉ፣ ከዛ የማዳበርያ ይሰበስባሉ፣ ከዛ የመለስ ፋውንዴሽን ይሰበስባሉ፣ ከዛ የመለስ አካዳሚ ይሰበስባሉ፣ ከዛ … በቃ አያልቅም፤ እንዳንበጣ መብላት ነው። ይሄን ተከትሎ ካድሬዎቹ ገንዘብ ለመሰብሰብ ብለው ወደ ገጠር መንደሮች ሲገቡ ህዝቡ (አርሶአደሩ) “አንበጦች መጡ!” ይላቸዋል።አሁን ደሞ የቤተመንግስት አንበጦቻችን ተሰብስበው ሎተሪ ሲቆርጡ ያሳዩናል

የሎተሪ አብዮት ከቤተመንግስት

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: