”ምርጫ ቦርዱ የ14 የፖለቲካ ፓርቲዎችን ፈቃድ ሰረዘ”

” የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሟሟላት የሚጠበቅባቸውን የህግ ጉዳዮች አላሟሉም ያላቸውን 14 የፖለቲካ ፓርቲዎች ፈቃድ መሰረዙን አስታወቀ፡፡
ቦርዱ ዛሬ በሰጠው መግለጫ እንዳስታወቀው የፖለቲካ ፓርቲዎቹ በሕጉና በመተዳደሪያ ደንባቸው መሠረት ያላሟሏቸውን ጉዳዮች እንዲያሟሉ ቀነ ገደብ ቢያስቀምጥም ሊያሟሉ እንዳልቻሉ ነው ያስታወቀው፡፡
ይሁን እንጂ 14ቱ የፖለቲካ ፓርቲዎች እስከአሁን ድረስ በሕጉ እና በመተዳደሪያ ደንባቸው መሠረትጠቅላላ ጉባኤ የሚያካሂዱበት ጊዜ ያለፈ በመሆኑ፣ አዲስ የአመራር አባላትን መርጠው ለቦርዱ ባለማሳወቃቸው፣ በኦዲተር የተረጋገጠና በግንባሩ መሪ የተፈረመ የሃብትና እዳ ሰነድ የጽሑፍ ሪፖርት ባለማቅረባቸው የፓርቲዎቹ ፈቃድ ሊሰረዝ መቻሉን የቦርዱ የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ አቶ ደምሰው በንቲ ተናግረዋል ” ፡፡

ከአስራ አራቱ 13ቱ በብሄር ዙሪያ የተፈበረኩ ፣ከዚህ ውስጥ ስምንቱ ደግሞ ደቡብ ላይ የተመሰረቱ መሆናቸውን መጠሪያ ስማቸው ይጠቁማል ።በቁጥር 4 የተጠቀሰው ትንሽ ፈገግ ማሰኘቱ አይቀርም ።ይሁንና ለዘጠና ሚልዮን ህዝብ ራሳችንን መመገብ ያልቻልን ግን 153 ፓርቲ ግን ለምን ያለ ይመስላል ድሮም ለ ወያኔ እንደ አሯሯጭ ነበሩ እንጂ ምን ፈየዱ እንደጀመርነው ከአርበኞች ግንቦት 7 ጋር ወደ ፊት

Aseged Tamene

 
Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: