ዶክተር ወልደመስቀል ኮስትሬ አረፉ

ዶክተር ወልደመስቀል ኮስትሬ አረፉ…በደንብም ሳናከበራቸው…….በደንብም ክብር ሳንሳጣቸው፡፡ ደራርቱ ቱሉ እና ኃይሌ ገብረስላሴ እሳቸው ባይኖሩ እና በእርሳቸው ባይሰለጥኑ ምንም አልነበሩም፡፡ ደራርቱ እና ኃይሌ ባይኖሩ ደግሞ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ምንም አልነበረም፡፡ ስርዐት፣ ልምምድ፣ እንደገናም ልምምድ…..እንደገናም ልምምድ…….የሚሉት እሳቸው ነበሩ፡፡ የግል ህይወትን መቆጣጠር በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ውስጥ ያሰፈኑት እሳቸው ነበሩ……..ኢትዮጵያዊያን እንዲጨፍሩ…..በደስታ እንዲዘሉ ፈልገው፡፡ ዛሬ ግን አለፉ………ማንም ኢትዮጵያዊ አጠገባቸው መድረስ ሳይችል…….የጨፈረው ሁላ…….ሳይደርስላቸው አለፉ፡፡ አምላክ ይዘንላቸው!!!

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: