የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳደር ከ400 በላይ የኮንዶሚንየም የጋራ መኖርያ ቤቶች የት እንደደረሱ አላውቅም አለ።

በቅርቡ በተካሄደው የጋራ መኖርያ ቤቶች ቆጠራ ነው መጥፋታቸውን ያረጋገጥኩት የሚለው የከተማ መስተዳድሩ ቤቶቹ ይገነባሉ በተባሉት ቦታ ባደረገው ክትትልና ማጣራት ቤቶቹን እንደተባለው በተባለው ቦታ ባያገኝም ቦታው ላይ የዛሬ 7 ዓመት በከተማዋ ከንቲባ የተቀመጠውን የመሰረት ድንጋይ የመፀዳጃና የቆሻሻ መጣያ ስፍራ ሆኖ እንዳገኘው አስታውቆዋል።
መስተዳድሩ አክሎም የቤቶቹ ከተባሉበት ቦታ የመሰወሩ ድርጊት በUFOዎች ወይም ከሌላ አለም በመጡ በራሪ አካላት ወይም መነሻቸውን ደቡብ ሱዳን ባደረጉ የሙሩሌ ጎሳ አባላት በሆኑ አስማተኞች ሳይቀፈፀም እንዳልቀረ ያለውን ግምትና ጥርጣሬ አስቀምጧል ።

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: