ሰበር ዜና.. ምርኮዎች የሉም እስረኞች ለምርኮ ቀርበዋል!

አርበኞች ግንቦት 7 በአርባምንጭ ባደረሰዉ አደጋ ምክንያት የወያኔ አፈ ቀላጤ ከእዉነት የራቀ መልእክት አስተላልፏል!
የወያኔዉን ወታደራዊ ደህንነት ቢሮን ተገን ያደረገ መረጃ እንደሚያመለክተዉ ደግሞ
የትግራዩ ነጻ አዉጭ ቡድን ማረኩ ያላቸዉ የጀግናዉ አርበኞች ግንቦት 7 ኢትዮጵያዊያን ልጆች በምርኮ እንደሌሉ ባረጋገጠ መልኩ ቀድሞዉኑ በአርባምንጭ ዉስጥ በዚሁ የነጻነት ግንባር አባልነት ተጠርጥረዉ በግዞት የነበሩ ሁለት ወጣቶችን እንደምርኮ ለዜና ለመጠቀም ጥቃት ወደተሰነዘረበት ወታደራዊ ካምፕ ተወስደዉ እየተሞገቱ እንደሚገኙ ምንጮች ተናግረዋል።
በተለይም ሁለት ቀናት ሙሉ የፈጀዉን እጅግ የረቀቀ የሽምቅ ዉጊያ አደረጃጀት እንደዚህ ነዉ ለማለት የተቸገረዉ የወያኔ ወታደራዊ ሳይንስ ሊቅ ተብዬ ለደህነቱ በላከዉ መረጃ…
የበረሐ፣ የጫካ ወይም የከተማ ዉጊያ ለማለት አስቸጋሪ ነዉ! ተወርዋሪዉን ስንከተል አድፋጩ ለመሰዋትነት እራሱን አዘጋጅቶ ገዥ የዉጊያ ቦታ ይዞ ስለነበር ለመጠጋት አልቻልንም በመሆኑም ተወርዋሪዉ በሙሉ ለመሸሽ ችሏል! የሚል ሆኖ ሳለ ምርኮ ማርኬያለዉ የሚለዉ የወያኔ ዜና ዉሸት ከእዉነትም የራቀ ነዉ ሲሉ ታማኝ ምንጫችን ተናግረዋል።
ምስጋና ለዉስጥ አርበኞች ! !
ድል ለአርበኞች ግንቦት 7! !
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!

( ጉድሽ ወያኔ )

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: