ሊቢያ በረሃ አስራ ስድስት ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች በትናንትናው እለት በISIS ታረዱ

Daesh Takfiri ወይም lsls ብሎ የሚጠሯው የሽብር ቡድን በትናንትናው እለት በሊብያ ቦታው ባልታወቀ ቦታ አስደንጋጭ ቪድዬ ለቋል። ወደ 29 ደቂቃ የሚፈኝው ይህ ቪድዬ ከ 16 የማያንሱ ኢትዬጵያውያንን በአሰቃቂ ሁኔታ ሲያርድ የሚያሳይ ሲሆን አንደኛው ደግሞ ከሆላ በኩል ግንባራቸውን በጥይት ሲመታ የሚያሳይ ቪድዬ ለቆል። በሽብር ብድኑ ውስጥ ያለ እንድ Takfiri የኢትዬጽያ ክርስቲያን ጠላቶቻችን ናቸው ስለዚህ ግብር ይክፈሉ እልያም እስልምናን ይቀበሉ ካልሆነ ግን ሞት ይወስዳሉ የሚል ንግግርም ሲናገር በቪድዬው ውስጥ ተሰምቶል። እነዚህ ሰው በላ አረመኔዋች ምስኪኑ ሰው እንደ በግ እያረድ ጭራሽ ግብር ይላሉ አረ እንደው ከዚህ በላይ ጭካኔ ወዴት አለ? ምን አይነት አስትምህሮ ነው? .. .. ክብር ለሞቱ ሰማእታት.Daesh ማለት Dawla al-Islamiya al-Iraq al-Sham l slamic State of Iraq and the Levant). ማለት ሲሆን የ lsls ሌላ ስም ነው። የተወሰነው መረጃን ከዚህ በታች ባለው አድራሻ መመልከት ይቻላል።

A gunman points to camera moments before shooting a prisoner in the headAseged Tamene

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: