ሰበር ዜና..አል ሸባብ የኢትዮጵያን ወታደሮች ጠለፈ

ወደ ባይ_ዶዋ አካባቢ የተወረወሩ የአል_ሸባብ ታጣቂዎች ሶስት የኢትዮጵያን ወታደሮች አግተዉ የአል_ሸባብ ወታደራዊ ጣቢያ ( base ) ወደ ሆነው ኢል_ ቡር ( El_bur ) መዉሰዳቸዉን የሚጥቁሙ መረጃዎች ለወያኔዉ የምስራቅ እዝ ወታደራዊ ደህንነት ደርሰዉታል!
በቅኝት ላይ ተሰማርተዉ ከነበሩ ጥቂት የዝዝዉር ወታደሮች መካከል ሶስቱ መሰወራቸዉን ተንተርሶ ፍለጋ ቢደረግም ምንም አይነት ፍንጭ ጠፍቶ የነበረ ሲሆን ወታደሮቹ በአል_ሸባብ መጠለፋቸዉን የሚጠቁሙ መረጃዎች ከወደ ኢል_ቡር መንደር እንደደረሰዉ የስምሪት አዛዡን ተንተርሶ አንድ የምክትል መቶ አለቅና ሌሎች ተራ ወታደሮች መጠለፋቸዉን በሶማሌያ የኢትዮጵያዉ ጦር አዛዥ ኮነሬል የማነገብረ ማርያም ለምስራቅ እዙ አሳዉቋል።
በታህሳስ ወር 2006 እ.ኤ.አ የተመሰረተዉ አል_ሸባብን ማጥፋት ማለት መላዉ የሶማሌያን ሕዝብ ማጥፋት ማለት ነዉ! ያሉት ምንጫችን አክለዉ አል_ሸባብ ማለት እጅግ ጨካኝና አረመኔ የጥፋት ቡድን ነዉ። ከአልሸባብ ጋር የሚደረጉ ትንቅንቆች በሙሉ ከሶማሌያ ህዝብ ጋር የሚደረግ ትንቅንቆች ናቸዉ። ምንም እንኳን በዚህ በሶማሌያ ያሉት የኢትዮጵያ ወታደሮች መጠን ቢቀነስም የአል_ሸባብ ድንገተኛ ጥቃት ግን ፈጽሞ አልቀነሰም አሁን የተጠለፉት ወታደሮቻን የሚጠብቃቸዉ የከፋ ሞት ብቻ ነዉ ብለዋል።
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ! !
( ጉድሽ ወያኔ )

Aseged Tamene
Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

One Response to ሰበር ዜና..አል ሸባብ የኢትዮጵያን ወታደሮች ጠለፈ

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: