በቬጋስ የትግራይ ተወላጆች ብቻ የተሰብሰቡበት ስብሰባ ተበጠበጠ።

ከቬጋስ አሁን የደረሰኝ መልእክት

ሰሞኑን የብአዴንና የአማራ ክልል ባለስልጣናት በአሜሪካና አውሮፖ ተሰማርተዋል። የትግራይ ተወላጆች የሚበዙባቸውን ስለአማራው ክልል የሚመክሩባቸው ስብሰባቸውን እያደረጉ ነው። በአብዛኛው በተቃውሞ ከሽፈዋል። ስለአማራው ትግራዩ ቢመለከተው አይገርምም። አማራዎች እንዳይሳተፉ መደረጉ ግን ግራ የሚያጋባ ነው።

ቬጋስ በዚህን ሰዓት ተመሳሳይ ስብሰባ ተጠርቶ እየተካሄደ ነው። የቬጋሱ የሚለየው በስብሰባው የተገኙት በሙሉ የትግራይ ተወላጆች ናቸው። ሰብሳቢዎቹ የብአዴን ከፍተኛ ባለስልጣንና የአማራ ልማት ማህበር ሊቀመንበር ናቸው። ሌሎች እንዳይገቡ በር ላይ የተከለከለ ነው። በዚህም ግጭት ተፈጥሮ የቬጋስ ፖሊስ ደርሶ በአስለቃሽ ጢስ ለመበተን እየሞከረ ነው። አሁንም ፍጥጫው እንዳለ ነው።https://freedom4ethiopian.wordpress.com

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: