የሱሉልታ ከተማ ከንቲባ ”አቶ ስዩም ሃይሉ አስራት” ከመሬት ቅርምት ጋር በተያያዘ በዛሬዉ ዕለት መታሰሩ ታዉቋል!

በተለያዩ ግዜያት ቀጥታ ፖሊሶችን አዞ ሲያሰስር ፤ ሲያሳድድ፤ የቀድሞዉ የሱሉልታ ከተማ ከንቲባ ”አቶ ስዩም ሃይሉ አስራት” ከመሬት ቅርምት ጋር በተያያዘ በዛሬዉ ዕለት መታሰሩ ታዉቋል!

እስሩ ጥሩ ሆኖ ሳለ እንደለመዱት በጓሮ በር እንዳያስወጡት ደግሞ እንሰጋለን!!!

በነገራችን ላይ ይሄ ግለሰብ ስልጣኑን ከለላ በማድረግ ከፌደራል ከፍተኛ ባለስልጣናት ጀምሮ፤እስከ ኦህዴዶቹ አመራሮች ድረስ ኔትዎርኩን በማስፋፋት ለአመታት ከፍተኛ የገንዘብና የመሬት ዝርፊያ ሲያካሄድ የነበረ ሰዉ ነዉ፡፡

Daniel Feyssa Atew Qorcha's photo.
Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: