ገዳዮቹ በፍርድ ወንበር ላይ ተቀምጠው በተገደሉባቸው ላይ ፈረዱ

1ኛ/ በጋምቤላ አኝዋክ ጎሳ ላይ ከ400 በላይ አኝዋኮች የተገደሉት ታህሳስ 13/2003 ዓም እ ኤ አቆጣጠር ነበር።በኖርዌይ ስደተኛ የነበሩት እና የጋምቤላ አስትዳዳሪ የነበሩት ይህንን እልቂት የሚያውቁ እና አቶ መለስን የከሰሱ ናቸው።አቶ ኦከሎ ”በጋምቤላው የአኝዋክ እልቂት እኔ የምጠየቅ ከሆነ ትዕዛዙን ያስተላለፈው መለስም መጠየቅ አለበት” ብለው ነበር። ወገኖቻቸው የተገደሉባቸው ሀዘንተኛው ኦኬሎ ከደቡብ ሱዳን ተጠልፈው እስር ቤት ሲንገላቱ ከርመው ዛሬ የ9 ዓመት እስር ተፈርዶባቸዋል።የተገደለባቸው ኦኬሎ በገደሉባቸው ተፈረደባቸው።

2ኛ/ በኦሮምያ በቅርቡ በተነሳው አመፅ ከ400 በላይ ኢትዮጵያውያን ተገድለዋል።ይህንን በመቃወም እና ድርጊቱ ከተፈፀመ ጀምሮ እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ ሃዘን ላይ የነበሩት አቶ በቀለ ገርባ ዛሬ ጥፋተኛ ተብለው 23 ገፅ ክስ ቀረበባቸው።ሃዘን ላይ የነበሩት አቶ በቀለ በመግደል ባሳዘኗቸው ገዳዮች 23 ገፅ ክስ ተፈበረከባቸው።

ባጭሩ ገዳዮቹ ተቀምጠው የተገደለባቸው ተፈረደባቸው።

Getachew Bekele's photo.

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: