በርካታ ዲያስፖራዎች በመንግስት እየተፈለጉ ነው

በኢንቨስትመንትና በተለያዩ ጉዳዮች እንዲሁም ዘመድ ጥየቃ በሚል ወደ ሃገር የሚገባው የዲያስፖራው ቁጥር በየጊዜው እየጨመረ መሄዱን አንዳንድ መረጃዎች ያሳያሉ፡ በእዚያው መጠን በኢንቨስትመንት ላይ የተሳተፉ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ታክስ [ቀረጥ] እና ቫት ባለመከፈል እንደዚሁም በብላክ ማርኬት ማለትም በጥቁር ገበያ ላይ በመሰማራት ከህግ ውጭ የአዋላ ስራ በመስራት ከየመስሪያ ቤቱ ባለስልጣን እና ከወረዳ ካድሬዎች ጋር በጉቦ በመመሳጠር ማግኘት ከአለባቸውን በላይ በማግኘታቸው በሚል እና በተለያዩ የደረቅ ክሶች እየተከሰሱ ሲሆን የተወሰኑትም በየእስር ቤቱ ይገኛሉ፡ ባገኘንው መረጃ መሰረት መንግስት ብዙ ሚሊዮኖችን እንዳጣና ብዙዎቹም ተፈላጊዎች ከየባለስልጣኑ ጋር በመሻረክ ቀድሞ ኢንፎርሜሽኑን በማግኘት ከአገር እንዲወጡ ተደርጔል ተብሏል። የተወሰኑ ከሶች የስም ዝርዝር በእጃችን የገባ ቢሆንም በኤዲቶርያል ህጋችን መሰረት እና ለግለሰቦቹ ህልውና ስንል ዝርዝሩን ከማውጣት ተቆጥበናል

aseac

 

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: