ሰበር ዜና ወያኔ የሚመራዉ የመከላከያ ሰራዊት የሰሜን እዝ ወታደራዊ ደህንነት በትናንትናዉ እለት ከ900 በላይ ወታደሮች ማጣቱን ለጠ/መከላከያ አሳዉቋል።

በዚሁ መረጃ መሰረት ወታደራዊ ደህንነቱ እንዳሳወቀዉ የሰሜኑ እዝ ዘመቻ መምሪያ እና ስምሪቱ ተመጣጣኝ የሆነ አስተላለፍ የላቸዉም! የወታደራዊ ፖለቲካ መምሪያዎችም በንቃትና በወቅታዊ ሁኔታዎዎች ከተጻራሪዎች አንሰዉ ተገኝተዋል! ሰራዊቱ የመዋጋት መንፈሱ ደካማ ነዉ! መግባባትና መከባበር በዉስጡ ጠፍቷል! የጎሳ መናጎጡ በእጅጉ እየከረረ በመምጣቱ አደጋ ላይ ነን
በተለይ በሰራዊቱ ዘንድ አስደንጋጭ ተብሎ የተወሰደዉ ከሰሞኑ በተደረጉ ዉጊያዎች ከተጻራሪ ሐይሎች የተኩስ እሩምታ የሰሙ ገበሬዎች ከኍላችን እየመቱን መሐል ላይ አጣብቂኝ ዉስጥ እየገባን ነዉ ሰራዊታችን ወደ ፊትና ወደ ኋላ መዋጋት ተስኖት እጁን እየሰጠ ሲሆን ከጀርባ የሚደበድቡን የራሳችን ሰራዊቶች ናቸዉ በማለት እርስ በእርሱ እስከመሞሻለቅ ደርሷል በዚህና በተለያዩ ምክንያቶች በሰሞኑ ብቻ በተደረጉ ጥቃቶች 900 ያህል ወታደሮች ተሰዉረዋል ሲል ብሶቱን አስተላልፏል።
ድል ለኢትዮ ጵያ ህዝብ ! !
ጉድሽ ወያኔ

 
Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

One Response to ሰበር ዜና ወያኔ የሚመራዉ የመከላከያ ሰራዊት የሰሜን እዝ ወታደራዊ ደህንነት በትናንትናዉ እለት ከ900 በላይ ወታደሮች ማጣቱን ለጠ/መከላከያ አሳዉቋል።

  1. Hailu Ferede says:

    ተራራውን ያንቀጠቀጠ ትዉልድ በ 2 ቀን ወጊ ሲንቀጠቀጥ

    Like

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: