ሰበር መረጃ… በስነ ምግባር ጉድለት ከአርበኞች ግንቦት 7 የተባረሩ ግለሰቦች በስለላ ላይ

የዉድ ሐገራችን ኢትዮጵያ ሉአላዊነት መደፈርና የህዝቦቿ መብት መገፈፍ አስቆጥቶት ዱር ቤቴ ያለዉ ጀግናዉ የአርበኞች ግንቦት 7 ድርጅት ያስተጋባዉን የክተት አዋጅ ተነተርሶ በእዉነተኛ የሐገር ፍቅርና አለኝታነት ተንሳስተዉ በርካቶች የድርጅቱን ጥሪ በመቀበል ትግሉን ተቀላቅለዋል።
በመሆኑም ዛሬ ድርጅቱ በሁለት እግሩ የቆመ የህዝብ አለኝታና ተስፋነቱን በመላዉ ሐግሀራችን አድማስ ላይ ሲያሰፋና ሲያንጸባርቅ እጅግ ኢምንቶች ደግሞ በስነ ምግባር እና በዘቀጠ አስተሳሰባቸዉ ወደ ፊት ሊራመዱ የማይችሉ እንዲሁም የትግሉ እንቅፋት ሊሆኑ እንደሚችሉ የተረጋገጠባቸዉ ግለሰቦች በአርበኞች ግንቦት 7 ዲሞክራሲያዊ አሰራር መሰረት በሰላም ከትግል ስፍራ እንደተሰናበቱ ከሶስት አመታት ቀደም ብሎ ከድርጅቱ መግለጫዎች ለመረዳት ተችሏል።
በመሆኑም ከእነዚህ ኢምንቶች መካከል ቴድሮስ ስዩም የተባለዉ ግለሰብ ከትግሉ ሜዳ ከተሰናበተበት ወቅት አንስቶ የትግራይ ነጻ አዉጪ ቡድንን መረጃ ቢሮ በማገልገል ላይ ይገኛል ቴድሮስ ስዩም የትግራይ ብሔር ተወላጅ ሲሆን ደቡብ አፍሪካ ዉስጥ በወንዶች ጸጉር የማስተካከል ስራ ይተዳደር የነበረ ግለሰብ ነበር።
ቴድሮዝ ስዩም በአሁኑ ወቅት ከኢትዮጵያ ዱባይ እና ቻይና በመላለስ ስራ ላይ ተሰማርቶ ይገኛል ዋና አላማዉ ከደቡብ አፍሪካ፣ ከኢትዮጵያ፣ እንዲሁም ከተለያየ ሐገራት እየተዘዋወሩ የሚነግዱ ግለሰቦችን በተለይም ዱር ቤቴ የከተቱትን ጀግኖች ይረዳሉ የተባሉ ግለሰቦችን ማሳደድ እና ማንነታቸዉን ወደ ወያኔ ብሔራዊ መረጃ ማሳለፍ ነዉ።
በመሆኑም ማንኛዉም ሐገር ወዳድ የሆነ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ይህን ግለሰብ በአንክሮ እንዲመለከተዉ ስንል እናሳስባስለን።
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ! !
( ጉድሽ ወያኔ )

Gudish Weyane's photo.
Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

One Response to ሰበር መረጃ… በስነ ምግባር ጉድለት ከአርበኞች ግንቦት 7 የተባረሩ ግለሰቦች በስለላ ላይ

  1. TS Yirtaw says:

    @Freedom4Ethiopia እንደዚህ ያለ ከእውነት የራቀ ዜናዎች ማሰራጨት የናንተን (website)ተቀባይነት ያሳጣዋል ሰለዚህ የምታገኙትን ሰበር ዜና ከትክክለኛ ምንጭ ቢሆን መልካም ነው ።ባልጠፋ ስንት ወቅታዊ ዜና ከ3 ዓመት በኃላ እንደዚህ አይነት ጥቅም የሌለው ውሸት መልካም አይደለም።

    Like

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: