የወያኔ መከላከያ ሚኒስቴር ሌተናል ኮረኔል ማእረጉ እና ሻምበል ዳርጌ የተባሉ መኮንኖች በቁጥጥር ስር እንዲዉሉ አዘዘ

በመከላከያ ሰራዊቱ ላይ ሙሉ ለሙሉ እምነቱ እየተሸረሸረ የሚገኘዉ የትግራይ ነጻ አዉጪ ቡድን እራሱን በራሱ እየበላ ይገኛል ።
ባሳለፍነዉ ሳምንት የመከላከያ ሚኒስቴር መዳፍ የሆነዉ ወታደራዊ ፍርድ ቤት በመካከለኛዉ እዝ እና በሰሜኑ እዝ ዉስጥ ለረጅም አመታት ያገለገሉ ሌተናል ኮረኔል ማእረጉ እና ሻምበል ዳርጌ በተባሉ መኮንኖችን ላይ በተደጋጋሚ በቀረበባቸዉ መረጃ በማዉጣና መመሪያዎችን በአግባቡ ባለመፈጸም እንዲሁም የመከላከያ አባላትን በብሄር በመከፋፈል በሚል ክስ ተንተርሶ በቁጥጥር ስር እንዲዉሉ አድርጓል ።
በተለይም በሰሜኑ እዝ ዉስጥ ከፍተኛ አለመተማመን እንዲሰፍን እና የሚከዱ ወታደሮች በተበራከቱበ በዚህ አጣብቂኝ ወቅት ላይ ይጠፋሉ ተብለዉ የተጠረጠሩ አባላትን አስታጥቆ ዋርድ ( የዝውዉር ጥበቃ ) ሆን ብሎ በመላክ ለበርካታ አባላቱ መክዳት ምክንያት ነዉ በተባለ አንድ ተጨማሪ የሰሜኑ እዝ መኮንን ላይ ወታደራዊ ፍርድ ቤቱ ክስ ለመመስረት ደፋ ቀና በማለት ላይ መሆኑን ምንጫን አክሎ ጠቅሷል።
በተያያዘ መረጃ በሶማሌያ የነበረዉን የ 43ተኛ ክፍለ ጦር ይዘዉ ወደ ሐገር ቤት በመግባት ከሰራዊቱ የተሰናበቱት እና በአሁኑ ወቅት በአስመጪና ላኪ የንግድ ስራ ላይ ተሰማርተዉ ሚሊየነር ባለሐብት የሆኑት ኮረንል ወዲ አባተ ላይ የቀረበዉን የአስተዳደር ብክለትና የጦር ወንጀል ክስ ወታደራዊ ፍርድ ቤቱ ዉድቅ አስርጎታል።
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ! !
( ጉድሽ ወያኔ )
sirag-fergesa-and-samora-300x200

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: