ታፍነው የተወሰዱትን ኡጻናት ለማስመለስ ቃል የገባው የመከላከያ ሰራዊት ወደኋላ እንዲመለስ ተደረገ

በጋምቤላ ዙሪያ መረጃዎች
-የሟቾቹ ቁጥር ወደ 230 ከፍ ብሏል። በየጢሻውና ጉድጓድ ስር የወዳደቁ እየተለቀሙ ነው። ምናልባት ቁጥሩ ሊጨምር ይችላል።
-ታፍነው የተወሰዱት ህጻናትና ሴቶች ቁጥር ከ140 በላይ ሆኗል። አከባቢውን ለቀው ወደ ጎረቤት ወረዳዎች የተሰደዱት ከ20 ሺህ በላይ ደርሷል።
-የመከላከያ ሰራዊት ወደኋላ እንዲመለስ ተደርጓል። የሙርሌ ብሄረሰብ አባላት የሆኑ ታጣቂዎችን ደቡብ ሱዳን ግዛት ውስጥ ዘልቆ በመግባት ለመደምሰስና ታፍነው የተወሰዱትን ኡጻናት ለማስመለስ ቃል የገባው ህወሀት ድንገት ሰራዊቱን ወደኋላ እንዲመለስ ማድረጉ አነጋጋሪ ሆኗል። ደቡብ ሱዳን የህወሀትን ዛቻ በቀላሉ እንደማታየው ከውስጥ የወጣው መረጃ ያመለክታል። ምናልባት ሰራዊቱ እንዲመለስ የተደረገው ሳልቫኪር በመቆጣታቸው ሊሆን እንደሚችል ተገምቷል።
-የቀድሞ የጋምቤላ ክልል ፕሬዝዳንት ኦሞድ ኦባንግ ”ችግሩ የጎሳ ግጭት ሳይሆን የአከባቢው ፖለቲካ ቀውስ ውጤት ነው” ይላሉ።

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: