ከ200 በላይ ኢትዮጵያኖች እንደሞቱ ከወደ ግብጽ እየተሰማ ነው።

ሌላኛው ትኩሳታችንን ከወደ ሜድትራኒያን እየሰማን ነው።

ከግብጽ በመነሳት የሜድትራኔአኒያን ባህር አቋርጠው ወደ አውሮፓ ለመግባት በመጓዝ ላይ ያለው 400 ስድተኞች በባሕር ውስጥ ሰጥመው መሞታቸው ተገለጸ ።
ከግብጽ ወደ ጣልያን በመርከብ ሲጓዙ ከነበሩ 400 መንገደኞች መርከቡ ላይ በደረሰ አደጋ ከተጟዦቹ አብዛኞቹ ኢትዮጵያዊያን እንደሆኑና ከ200 በላይ ኢቶጵያኖች እንደሞቱ ማምሻውን ከግብጽ እየተሰማ ነው።
መከራዋ የበዛ ሀገር ኢትዮጵያ በሀዘን ላይ ሀዘን።

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: