የደቡብ ሱዳን ታጣቂ ሃይሎች በኢትዮጵያ ጉዳት አደረሱ

ከደቡብ ሱዳን የተነሱ ሀይሎች ባደረሱት ጥቃት በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን መገደላቸው ተዘገበ፡፡ ወታደራዊ ዩኒፎርም የለበሱ ናቸው የተባሉቱና ከሙርሌ ጎሳ እንደሆኑ የተገመቱት እነዚህ የኢትዮጵያን ድንበር ተሻግረው ጥቃት የፈጸሙት ሀይሎች በኢትዮጵያ ባሉ የኑዌር ጎሳዎች ላይ ከባድ ጉዳት ማድረሳቸውንና ቁጥራቸው እስከ 170 የሚደርሱትን ሳይገድሉ እንዳልቀረ ተዘግቧል፡፡ ጥቃቱ በደረሰበት ጋምቤላ ህይወታቸው የተረፈ ሰዎች እንደተናገሩት ከሆነ ከደቡብ ሱዳን የተነሱቱ ሀይሎች በጄኮውና በኒያንያንግ ወረዳዎች አስር መንደሮች ላይ ድንገተኛ ጥቃት መክፈታቸውን፤ ካጠፉት የሰው ህይወት በተጨማሪም በቤት እንስሳትና በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሳቸውን ምስክርነታቸውን ሰጥተዋል፡፡……

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

One Response to የደቡብ ሱዳን ታጣቂ ሃይሎች በኢትዮጵያ ጉዳት አደረሱ

  1. ይች ነገር ከነ ሥም አይጠሬ መንደር መነሻ ያደረገች ወሬ ነች ሙርሲዎችን ለማጥቃት ያው እንደጀመሩ ለመጨረስ ተብሎ ነው እንጅ ሙርሲዎች ደቡብ ሱዳን መንቀሳቀስ እንደማይችሉ እየታወቀ እንዴት ነው ከዛ የሚነሱት ? ሙርሲዎች እኮ ህውሀትን ደቡብ ሱዳኖች በጋራ እየተጨፈጨፉ ያሉ ህዝቦች ናቸው ኑዌሮች ከህውሀት ጋር አብረው የሚሰሩ ናቸው ጋንቢላ ላይ አንጡራ ተወላጆች የአኟክና የመዠንገር ጎሳዎች የዘር ማጥፋት ሲደረግባቸው ኑዌሮች ከደቡብ ሱዳን ተነስተው ባለትጥቅ ሁነው የጋንቤላ ምድር የነሱ እንደሆነች ጋንቢላ ለደቡብ ሱዳን ኑዌሮች ከደቡብ ሱዳን ይልቅ ተዝናንተው እንደሚኖሩ እና ባለፈው የጋንቤላው መንግሥት ፕሬዚደንት የሱዳን ተወላጅ የኑዌር ጎሳ እንደነበሩ ነው የሚነገረው በ ዕውነት በሙሩሲዎች ላይ ይህን ህውሀታዊ ወሬ ከማውራት ተቆጠቡ ግፍ ነው ደርግ ኢሰፖ ሰው ሲገድል በራዲዮ አውጆ፤በአደባባይ ረሽኖ ሬሳ ከፍላችሁ ውሰዱ እያለ ነበር።
    ደርግ ህወሀት በስውር ሰው ገድሎ ገዳዮን አብሮህ ይፈልጋል። በስውር ቦንብ አፈንድቶ ህዝብ እያሸበረ አብሮህ አሸባሪ ይፈልጋል።

    Like

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: