የወያኔዉ የአ/አ ጉምሩክ ባለስልጣን መስሪያቤት 120 የሚሆኑ የመዲናዋ ነጋዴወችን አሰረ

ወያኔ የአዲስ አበባ ከፍተኛ ግብር ከፋይ ነጋዴዎችን የአይናችሁ ቀለም አላማረኝም በማለት ብሔር እና ጎሳ ለይቶ ማሰሩን ቀጥሎበታል፡፡ ይህ ዘራፊ ቡድን በሁለት ዙር ኦፕሬሽን የተለያየ ሰበብ በመፍጠር ነጋዴዎች ወደ ማጎሪያ ልኳቸዋል፡፡
በመጀመሪያው ኦፕሬሽን ቀን ከታሰሩ ነጋዴዎች መካከል
1- አቶ ከደር ሙክታር # የዛሞሊክ ፋብሪካ ባለቤት
2- አቶ ኃይለማሪያም ተስፋዬ
3- አቶ ዳኔል ገ/ ክርስቶስ
4- አቶ ተዉፊቅ ሽሪፍ # የአፍሪካ ቢዉልዲግ በለቤት
5- አቶ አብዱሽኩር ሸፊ# የሳቡለኒ ቢዉልዲግ ባለቤት
6- አቶ ንፋሳ ከሊፋ / importer/ # ሲኒማ ራስ አካባቢ
7- አቶ ሳሙኤል ግርማ # ምንአለሽ ተራ አካባቢ ሲሆኑ #####
በሁለተኛው ዙር ኦፕሬሽን የታሰሩ ነጋዴዎች
1- አቶ አብዱልከሪም ሱልጣን# የኡራጎ ቢዉልዲግ ባለቤት
2- አቶ አህመድ አብደላ # ቦምብ ተራ
3- አቶ ደምሰ በዛ # ጆንያ ተራ
4- አቶ ሙጀብ ሙሳ
5- አቶ መስፍን በላቸዉ # ምንጣፍ ተራ
እና ሌሎች በርካታ ነጋዴዎች መታሰራቸውን ያረጋገጥሁ ሲሆን፤
አምዲሁን ጄኔራል ትሬዲግ አና lexury and popular trading የተባሉትም የጥቃቱ ሰለባ ሁነዋል፡፡
ይህ የወያኔ ኦፕሬሽን ከተደረገባቸው አካባቢዎች ፦ ላፍቶ ፥ መርካቶ ቁጥር 1 እና ቁጥር 2፥ የካ ፥ እንዲሁም በምስራቅ እና ምዕራብ አዲስ አበባ ሲሆን መርካቶ ቁጥር 2 ላይ በልዩ ሁኔታ የአማራ ተወላጅ የሆኑ ነጋዴዎች በብዛት ወደ እስር ቤት እንዲገቡ ተደርጓል፡፡

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: