ሰበር ዜና . . የኢትዮጵያ የእምነት ተቋማት በምእመኖቻቸዉ ላይ ከብሔራዊ መረጃ ጋር ዶለቱ..

የብሄራዊ መረጃዉ አፈ ቀላጤ ” ዛሬ መሐበረ ቅዱሳንን ከማፍረስ ህወሃትን ማፍረስ ይቀላል!! በማለት የኦርቶዶክሱን የእምነት መሪዎች ሲያስፈራራ የፓትሪያርኩ ተወካዬች ” ሐገራችን ለእምነት አባቶች በማይታዘዙ ዉስጣቸዉ በመንግስት ጠላትነት በተበከሉ ሐይሎች እየተጠቃች ነዉ እያንዳንዳቸዉን በመልቀም የቀንደኞች እርምጃ መጠንሰስ አለበት ይላሉ ”
ከጳጳሳት እስከ ቤተክርስቲያን ጥበቃዎች ድረስ ክትትልና የስብክት መታደስ እንዲደረግ ህዝቡ ለመንግስት እንዲገዛ ያለመንግስት እምነት ያለ ሰላም ሐይማኖት እንምደማይኖር አዲስ ዘመቻ ሰበካ እንዲካሄድ የመረጃ ክፍሉ ይመክራል ፓትሪያርኩ መሐበረ ቅዱሳን የተባለዉ ድርጅት ፍቃዱ የሚቀማበትን ማንኛዉንም መረጃዎች ለመሰብሰብ አዲስ ኮሚተ እንዲቋቋም ትእዛዝ እንዲያወጡ ተወስኗል።
በተያያዘ መልኩ ሙስሊም ኢትዮጵያዊያን ላይ የጸረ ሽብር ህጉ ቀጥተኛ ተጠቂ ይሆን ዘንድ ድምጻችን ይሰማ በዝርግ ትሪ ቀርቧል ቀንደኛ የተባሉ አስተባባሪዎች ባአስቸውኳይ በየመስኪዲ እንዲጠቆሙ አዲሱ የወያኔ የሙስሊሙ መሪዎች ተስማምተዋል ድምጻችን ይሰማ ህዝብን በማስተባበር ሐገራችን እንደነ ሶሪያ ሊጠፏት ይሻሉ ይላል ብሔራዊ መረጃ በሁለቱ እመንቶች ከፈተኛ ዉንብድና እየተፈጸመ ይገኛል ።
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ
ጉድሽ ወያኔ

Gudish Weyane's photo.
Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: