የኢትጵዊ መከራና ፍደው እሚያበቃው መቼ ነው

መች ነው ፍዳችን እሚቆመው?? ሀገሬ አልተመቸኝም ብሎ ቢሰደድ ፍዳ …ሀገሩ ቢቀመጥ ችግር ፤ግፍና ፤መከራ የሀገሬ ወገኔ ችግር እሚያመው መቼ ይሆን፡፡

አንደ ኢሳት ዘገባ ከሆነ ‹‹ከግብጽ ተነስተው ወደ አውሮፓ ለመግባት የባህር ላይ ጉዞ በማድረግ ላይ ሳሉ ማእበል በመነሳቱ 9 ኢትዮጵያውያን መሞታቸውን ገልታል፡፡ 3 ሴቶችና 4 ወንድ ወጣቶት ኢትዮያውያንም በአደጋው አብረው አልቀዋል፡፡ የሁለት ልጆች እናት የሆነችው ግለሰብ፣ ከህጻን ልጆቹዋ ጋር እንዴት አሰቃቂ በሆነ መንገድ እንደሞተች የሚያሳይ ፎቶ ግራፍ ለኢሳት የደረሰ ሲሆን፣ እድሜዋ ወደ 6 አመት የሚጠጋት ህጻንና በ30 ዎቹ የእድሜ ክልል ውስጥ መሆኑዋን መገመት የሚቻለው እናት እንዲሁም ወንድ ልጁዋ ሆዳቸው ከላይ እስከ ታች ተቀዶ ፣ ፊታቸው በደም ተሸፍኖ ይታያል፡፡ የሙዋቾቹ የውስጥ አካላት ሙሉ በሙሉ ሳይወጣ እንዳልቀረ መገመት የሚቻል ሲሆን፣ ድርጊቱ ሆስፒታል ውስጥ ይፈጸም ወይም ሌላ ቦታ የታወቀ ነገር የለም›› በማለት ዘግቧል ኢሳት

በማህበራዊ ሚዲያዎች እንደተለቀቁት የፎቶ ማስረጃዎች ሰዎቹ በአሰቃቂ ሆኔታ የውስጥ አካላቸው እንደተወሰ ይታያል፡፡ በጣም ያሣዝናል ለዚህ ህዝብ ፍጣሪ ምህረቱ ይላክ፡፡

Netsanet Yibeltal's photo.Netsanet Yibeltal's photo.
Netsanet Yibeltal's photo.Netsanet Yibeltal's photo.

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: