ሜጄር ጄኔራል አበበ ተክለሃይማኖት (ጆቤ) ህወሓት “አማራ ጠላታችን ነው” ብሎ ይቀሰቅስ ነበር የሚለውን አረጋገጡ

የሚገርመው መንዝ እስኪደርሱ የአማራ ሕዝብን የተለየ ተጠቃሚ አድርገው ይቆጥሩ ነበር። በጣም የሚገርመው ደግሞ መንዝ ሲደርሱ “አማራው እንደሌላው ብሔር (እንደትግራይ ሕዝብ) ጭቁን እንደሆነ ተገነዘቡ” የተባሉት ወያኔዎች ስልጣን ይዘው ለ25 ዓመታት አማራውን ሲያሳድዱት መኖራቸው ነው። በተለየ ሁኔታ ይህን ዘር አምርረው እንደሚጠሉት፣ በደማቸው ብቻ ሳይሆን አጥንታቸው ድረስ ዘልቆ የገባ ጥላቻ እንዳላቸው ይበልጥ ያረጋገጠ ነው።ይህም ከበታችነት ስሜት የመነጨ የእነ ሟቹ መለስ ዜናዊ ካንሰር ነው::

አቶ አበበ ህወሓት ከመጣው የሕዝባዊ ንቅናቄ ማዕበል እንዴት እንደሚድን ተጨንቀው ከርሳቸውበበለጠ ለህወሓት በሚሳሳው ሪፖርተር ላይ የጻፉት ጽሑፍ የሚያስመሰግን ነው። ዘረኛው ሥርዓት ግን መሞቱ አይቀርም ምክንያቱም እርሳቸው ለሚሉት ሐሳብ የሚመጥን ጭንቅላት ያለው አመራር ህወሓት ውስጥ የለም::ራሳቸው አቶ አበበም ተጠራቅሞ ሞልቶ እየፈሰሰ ላለው ግፍ አስተዋጻዖ አላቸው
============================================

“የሕወሓት ሠራዊት መንዝ ሸዋ በገባበት ጊዜ የተከሰተ ነው፡፡ ወደ ሠራዊቱ የተቀላቀሉት አዲስ ታጋዮች መንዝ ሲገቡ የሕዝቡ የኑሮ ሁኔታ ሊገባቸው አልቻለም፡፡ የሕዝቡ ኑሮ ከትግራይ ሕዝብ በምንም ሁኔታ የማይሻል ሆኖ ሲያገኙት አንዳንዳቹ ተዋከቡ፡፡ የአማራ ገዥ መደብንና የአማራን ሕዝብ መለየት አልቻሉም፡፡ ‹‹እንዴት ነው አማራ ጠላታችን ነው ያላችሁት ተታልለን ነው የታገልነው›› አሉ፡፡
አበበ ተክለሃይማኖት

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

One Response to ሜጄር ጄኔራል አበበ ተክለሃይማኖት (ጆቤ) ህወሓት “አማራ ጠላታችን ነው” ብሎ ይቀሰቅስ ነበር የሚለውን አረጋገጡ

  1. Solomon says:

    It does not matter what you say now,Tigres killed 5 million Amaras one way or the other.

    Like

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: