በአዲስ አበባ 18 ማዞሪያ ዛሬ ጠዋት የደረሰ ከፍተኛ የትራፊክ አደጋ የሶስት ሰዎች ህይወትን ሲቀጥፍ በርካቶችንም አቁስሏል

በአዲስ አበባ በተለምዶ ኮልፌ 18 ማዞሪያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ዛሬ ጠዋት 3 ሰዓት ከ30 አካባቢ በደረሰ ከፍተኛ የትራፊክ አደጋ ሶስት ሰዎች ሞቱ።
አደጋውን ያደረሰው ሲሚንቶ የጫነ ቱርቦ ከባድ ተሽከርካሪ ሲሆን፥ በአጠቃላይ በስድስት ሌሎች ተሽከርካሪዎች ላይ ጉዳት ማድረሱም ተገልጿል።
የተጠቀሰው ከባድ ተሽከርካሪ ከዊንጌት ወደ 18 ማዞሪያ አደባባይ እየተጓዘ ነበር።
እስካሁን በአደጋው ምክንያት ሶስት ሰዎች ሲሞቱ፥ ከ20 በላይ ሰዎችም ቀላል እና ከባድ የመቁሰል አደጋ ደርሶባቸዋል።
በተጨማሪም በአደጋው አደባባዩ ፊትለፊት የሚገኝ መድሃኒት ቤት፣ የሞባይል እና የቡና መሸጫ እንዲሁም የፑል ማጫወቻ ቤቶች ላይ ጉዳት ደርሷል።
እስካሁን ባለው መረጃ መሰረት በአደጋው ከተጎዱት መካከል 11 ሰዎች በኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል፣ 11 ደግሞ በጦር ሃይሎች ሆስፒታል ውስጥ የህክምና ዕርዳታ እየተደረገላቸው ይገኛል።
ኮልፌ 18 ማዞሪያ ተብሎ የሚጠራው አካባቢ በተደጋጋሚ የመንገድ ትራፊክ አደጋ ከሚከሰትባቸው ስፍራዎች መካከል አንዱ
የሞቱትን ነብስ ይማር ለቤተሰቦቻቸውም መፅናናትን እንመኛለን
መቅዲ የአዲሃን ፍሬ

Adjama Dejene's photo.Adjama Dejene's photo.
Aseged Tamene
Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: