“የሳክሱፎን ንጉሥ” – ጋሽ ጌታቸው መኩሪያ አረፉ

ሽ ጌቾ ስራ ወዳድ ቀልድ አዋቂ ከአትሌቶቻችን ቀጥሎ ባንዲራችንን ያስተዋወቀ ተማርን አወቅን ከሚሉት በተሻለ የሙዚቃችን ዲፕሎማት በምስራቅ አፍሪካ በሳክስ ተጨዎችነቱ ስሙን የተከለ ክብሬ ማዕረጌ ሳይል ዕውቀቱን ያካፈለ የሀገሩ ፍቅር እስከለተ ሞቱ አብሮት የኖረ የሙዚቃ ዕወቀቱን ከዓለማችን ስልጡኖች ጋር ያስተካከለ ደስተኛ የተካፍሎ መብላት መምህር ኖሮም የተወደሰ አርፎም የማይረሳ ጀግናችን ጋሽ ጌቾ ሁሌም እንደምትለው የምችለውን ያህል ስራዬን ስወደው ኖሬአለሁ ተከብሬበታለሁ ምንም የሚቆጨኝ ነገር የለም ፈጣሪ በምህረቱ ሕዝብ በፀሎቱ ያስበኝ ሞት ለማንም አይቀርም ስም አይቀበርም ያልከው ሆነ ፈጣሪ ነብስህን በገነት ያኑረው አባታችን

Tilahun Anemut's photo.Tilahun Anemut's photo.
Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

One Response to “የሳክሱፎን ንጉሥ” – ጋሽ ጌታቸው መኩሪያ አረፉ

  1. Pingback: “የሳክሱፎን ንጉሥ” – ጋሽ ጌታቸው መኩሪያ አረፉ - EthioExplorer.com

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: