ሰበር መረጃ . . ወያኔ በአርማጭሆ ዙሪያ የቤት ለቤት አሰሳ ሊያካሂድ መሆኑ ተሰማ!!

በወታደራዊ እምነቱ እየተመናመነ ዉስጥ ለዉስቱ እየተበላላ የመጣዉና የመጨረሻዉ ገደል ጫፍ ላይ የሚገኘዉ የወያኔ ስርአተ ቀብርን በማስፈጸሙ ስራ ላይ እየተጉ የመጡት የነጻነት ሐይሎችን ይረዳሉ፣ ያግዛሉ፣ መረጃ ይሰጣሉ እራሳቸዉን የዉስጥ አርበኞች ብለዉ እያደራጁ ነዉ ከጀርባቸዉ አርበኞች ግንቦት 7 አለ የተባሉ የ24ተኛ ክ/ጦር አመራሮች እየታደኑ ይገኛሉ።
የራሱ ጅራፍ እራሱን እየገረፈዉ የሚገኘዉ የትግራይ ነጻ አዉጭ ቡድን ከፍተኛ አመራሮች እየሸሹ ወደ ጎረቤት ሐገር ገብተዋል።………….. ( በመረጃ የተደገፈ ዜና ይጠብቁ ) . . . . .
የዉስጥ አርበኞችን አድናለዉ ያለዉ የወያኔ ወታደራዊ ደህንነቱ የራሱን ቀንደኛ ሐይሎች በመብላቱ በመላዉ ሐገሪቱ እየተስፋፉ የሚገኙት የዉስጥ አርበኞች ደስታቸዉን ሲገልጹ ሰንብተዋል ! ! ! በመሆኑም ከዚህ ጋር በተያያዘ ለወያኔ አይታዘዙም፣ በወልቃይት ትግሬነት አይስማሙም፣ የትግራይ ድንበር እስከ ተከዜ ወንዝ ነዉ ብለዉ ያምናሉ የተባሉ የአርማጭሆ ገበሬዎችን ትጥቅ ለማስፈታት የቤት ለቤት አሰሳ እንዲደረግ የወያኔ ሹማምንቶች ተስማምተዋል በመሆኑም መላዉ የጎንደር ህዝብ ትጥቅህን እንድትጠብቅ በጥብቅ እናሳስባለን ትጥቅህ ክብርን የምታረጋግጥበት የመጀመሪያዉ ሐይል ነዉ ትጥቅ አስፈቺዎች ላይ እየወሰድክ ያለህዉን እርምጃ አጠናክረህ ቀጥል።
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ! !
( ጉድሽ ወያኔ )

 
Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: