ትልቁ የአውሮፕላን አምራች ኩባንያ ቦይንግ 4 ሺህ 500 ሰራተኞችን ሊቀንስ ነው።

ትልቁ የአውሮፕላን አምራች ኩባንያ ቦይንግ 4 ሺህ 500 ሰራተኞችን ሊቀንስ ነው።
ከሚቀነሱት ሰራተኞች መካከልም 1 ሺህ 600 ሰራተኞች በፈቃዳቸው ኩባንያውን የሚለቁ ይሆናል ቀሪዎቹን ግን ራሴ ቀንሳቸዋለሁ ብሏል ኩባንያው።
በዚህ የሰራተኛ ቅነሳም በመቶ የሚቆጠሩ የስራ ሃላፊዎችም ይነካሉ ተብሏል።
በያዝነው የፈረንጆቹ ዓመት አጋማሽ ድረስ ይቀነሳሉ የተባሉት ሰራተኞች ኩባንያው ካሉት 161 ሺህ ሰራተኞች መካከል 3 በመቶዎቹ ናቸው።
ኩባንያው የሚቀርብለት ትእዛዝ እየቀነሰ የመጣ ሲሆን፥ ኤር ባስን በመሰሉ ኩባንያዎቹም የገበያ ድርሻው እየተወሰደበት ነው።

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: