በሰሜን ጎንደር የአርማጭሆ ሕዝብ አልገዛም ባይነቱን አጠናክሮ ቀጥሏል፥ እንቢ ለነጻነቴ ብሎ ከወያኔ ሰራዊት ጋር በእየበሩ እየተዋደቀ ነው።

በምዕራብ አርማጭሆ ወረዳ ማሰሮደንብ ላይ ባለፈው ዓርብ ማርች 25, 2016
መቶ ዓለቃ ሰማ ጌታነህ የተባለ የወያኔ ተላላኪ፥ ትጥቅ ሊያስፈታ ሲሞከር በአርበኛ አበባው ይስማው እርምጃ ተወስዶበታል፥

ክንዴን ሳልንተራስ ትጥቄን ዓልፈታም ያለው አበባው ይስማው የተባለ የውስጥ አርበኛ፤
ሰማ ጌታነህ የተባለውን የወያኔ መቶ ዓለቃ ተኩሶ ከገደለ በኋላ በደረሰበት ከፍተኛ ቁስል እዛው ላይ ህይወቱ አልፏል፥
ድል ለአርበኞቻችን ይሁን፦
አገራችን ጎንደር፥ ሰሜን አርማጭሆ ወልቃይት ጠገዴ ጨክኗል፥
እንቢ ዓሻፈረኝ፥ እንደ ጥጃ እየተጎተቱ መታሰር በቃ ብሏል፥
ከዛፍ ስር መክሮ፣ በዓድባራቱ ተማምሎ፣ ተራራውን ምሽግ፣ ጫካውን ቤቴ ብሎ እየሸፈተ ነው፥
የትግራይ ወንበዴዎች በወገኖቻችን ላይ ነግሠው ጎንደርን ዓስመርረውታል፥
የቁርጥ ቀን መጥቷል ጎበዝ፥ እሄን ዘረኛ መንግሥት ለመጣል የምንታገልበት ትክክለኛ ሰዓት አሁን ነው፥

Gondar Ethiopia's photo.

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: