በሰሜን ጎንደር በሽንፋ ከተማ አመፁ አገርሽቷል

በሰሜን ጎንደር በቋራ ሽንፋና አካባቢው ከዚህ በፊት ወያኔ በለኮሰው የአማራን እና ቅማንት ማህበርሰብ ላይ ለማጋጨት በፈፀመው ሴራ ላይ ለማክሸፍ ህዝብን ያረጋጉ እና ያሰባስቡ በነበሩ ግለሰብፕች ላይ አፈሳ እና እስራት ማድረጉ ይታወቃል ከነዚህም ሰለባዎች መካከል
1- መ/ አለቃ ደጀኔ ወርቁ
2- አቶ አታላይ ደምሴ
3- አቶ ጋሹ ጌጡ
4- አቶ ነጋ ጌጡ
5- አቶ አስጫለው እና ሌሎች በርካታ እስረኞችን ለ2 ወር ካለምንም ፍርድቤት ክስ ታስረው ሚሰቃዩትን ሰዎችን ትላንት በቀን 19/07/ 2008ዓ፡ም ህውሀት ወያኔ ከተላላኪው በአዴን ተቀብሎ ከሽንፋ ፖሊስ ጣቢያ አውጥቶ ሊወስዳጨው ሲል በህዝቡ ንቁ ተሳትፎ ጥቆማ የሽንፋ ህዝብ ተኩስ በመክፈት ከወያኔ አፈና በማስቀረት ፖሊስ ጣቢያው በህዝብ ተከቦ አድሯል፡፡ ሁሉም የህዝብ ተቃማት ት/ ቤቶች ፥ ባንክ እና የግል ድርጅቶች ከትላንት ከቀኑ 6፥00 ሰዓት ጀምሮ ተዘግተዋል ሁሉም እንቅስቃሴዎች ቁመዋል ህዝብ እና ወያኔ ተፋጠዋል፡፡

gonder

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: