የህወሓት አገዛዝ የ24ኛ ክፍለ ጦር በርካታ ወታደራዊ አዛዦችን በቁጥጥር ስር አዋለ፡

ከሰሞኑ በቁጥጥር ስር ከዋሉት በርካታ የህወሓት የጦር መኮንኖች መካከል ኮሎኔል ባምላኩ እና ሻለቃ ተካ የተሰኙት ይገኙበታል፡፡ህወሓት የ24ኛ ክፍለ ጦር አዛዦችን እየለቀመ ያሰረው በክፍለ ጦሩ ውስጥ በተፈጠረው ውስጣዊ አለመተማመንና ጥርጣሬ መሆኑ ታውቋል፡፡

ከታሰሩት የህውሓት የጦር መኮንኖች መካከል ስሙ ከላይ የተጠቀሰው ኮሎኔል ባምላኩ ከዚህ ቀደም በ2007 ዓ.ም ከመተማ እና አካባቢው 9 ወጣቶችን በቁጥጥር ስር በማዋል ሁመራ ወደሚገኘው በመቶ አለቃ ይስሃቅ የሚመራ የዚሁ የ24ኛ ክፍለ ጦር ክፍል የሆነ ገዳይ ቡድን በማስረከብ ተረሽነው አስከሬናቸው በተከዜ ወንዝ አቅራቢያ እንዲቀበር ያደረገ ጨፍጫፊና ወንጀለኛ ነው፡፡

freedom4ethiopian

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: