የሶሪያ ጦር ጥንታዊቷን ከተማ ተቆጣጠረ

የሶሪያ መንግሥት ጦር ራሱን «እስላማዊ መንግስት» እያለ በሚጠራው አሸባሪ ቡድን ቁጥጥር ስር የነበረችውን የፓልሚራ ከተማ ሙሉ ለሙሉ አስለቅቆ መያዙን አስታወቀ። አሸባሪ ቡድኑ ከተማይቱን ለቆ ወደ ሱኅናኅ፣ ራቃ እና ዳይር ኤሶር ወደ ተሰኙት የምሥራቅ እና ሰሜን ሶሪያ ከተሞች ማፈግፈጉ ተገልጧል። በቁፋሮ እንደተገኘች የሚነገርላት ጥንታዊቷ የፓልሚራ ከተማ በዓለም ቅርስነት ትታወቃለች። የሶሪያ ጦር ጥንታዊቷ ከተማን ከአሸባሪ ቡድኑ አስለቅቆ ሲቆጣጠር የከተማይቱ በርካታ ቅርሶች ወድመው እዚህም እዚያም ፈንጂዎች ተጠምደውባት እንዳገኛት ገልጧል። የተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሣይንስ እና የባሕል ድርጅት (UNESCO) የከተማይቱ ጥንታዊ ቅርሶች በአስቸኳይ እድሳት ተደርጎላቸው እንዲጠበቁ ጥሪ አስተላልፏል።

A general view taken on March 27, 2016 shows part of the remains of the Arc de Triomph (Triumph Arc) monument that was destroyed by Islamic State (IS) group jihadists in October 2015 in the ancient Syrian city of PalmyraA picture taken on March 27, 2016, shows the citadel of the ancient city of Palmyra as seen from a residential neighbourhood of the modern town after Syrian troops recaptured the city from the Islamic State (IS) group.

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: