ሰበር ዜና አማርና ኦሮሞ ኢትዮጵያዊያኖች በአማራዉ ክልል ላይ ወያኔን ገጠሙት!!

በተለያየ ምክንያት በኢትዮጵያዊዉ በአማራ ክልል ላይ የሚኖሩ ኦሮሞ ኢትዮጵያዊያን ወገኖቻችን ከአማራ ወገኖች ጋር ተዋህደዉ የወያኔ ቅጥረኛ ሰራዊት ላይ እርምጃ እየወሰዱ ይገኛሉ በኦሮሞ መሬት ላይ የፈሰሰዉ የወገኖቻችን ደም ሳይደርቅ እና ሳይዉል ሳያድር ነገሩ በመላዉ ሐገሪቷ ላይ የእግር እሳት ሆኖ ሳለ በተመሳሳዩ በአማራዉ ምሬት ላይ ደም ለማፍሰስ ደፋ ቀና የሚለዉን የወያኔ ቅጥረኛ በመመከቱና በማጥቃቱ ዙሪያ ላይ የኦሮሞ ወገኖቻችን አጋርነታቸዉን እያሳዩ ይገኛሉ።
በትናንትናዉ እለት ኦላ በቕማ የተባለ የኦሮሞ ወንድማችን በአማራ ክልል በሁመራ አካባቢ የትግራይ ነጻ አዉጭ ሽፍቶች ላይ ድንገተኛ ጥቃት በመፈጸሙ ሂደት ላይ ተሳትፎ በኦሮሞ ምድር ላይ የፈሰሰዉና የሚፈሰዉን የወገኖቻችን ደም በማዉጣት ተግባር አኩሪ ጀብዱ ፈጽሟል የማራና የኦሮሞ ወገኖች ወልቃይት ዙሪያ ላይ የተሰማራዉን የወያኔ መንጋ በማጥቃት ድል እየቀናቸዉ ነዉ።
በተመሳሳይ በትክል ድንጋይ በትናንትናዉ እለት በተመሳሳዩ በተደረገ ጥቃት 9 የወያኔ ቅጥረኞች በከባድ ሁኔታ ሲቆስሉ 8 ያህሉ መሞታቸዉን ከመከላከያ የህክምና ባለሞያዎች ለመረዳት ተችሏል።\
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ! !
(ጉድሽ ወያኔ)

66938_10151444294610822_2022005477_n

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

One Response to ሰበር ዜና አማርና ኦሮሞ ኢትዮጵያዊያኖች በአማራዉ ክልል ላይ ወያኔን ገጠሙት!!

  1. jems says:

    dhugaa yoo tae yeroon woyyanen angoo irraa butuu gayaa jirti

    Like

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: