ሰበር ዜና በአቡነ ማትያስ ትህዛዝ መምህር ግርማ እዳያስተምሩ ተከለከለ

ብፁህ አቡነ ሳይሮስ ለመንጋው እና ሉተቸገሩት በማሰብ አባታችንን ወንጌልን እና የፈውስ አገልግሎት እንዲሰጡ በሀገረ ስብከታቸው በቅጥር እንዲያገለግሉ ካደረግዋቸው በዋላ በመልካም ፈቃዳቸው እያገለገሉን ሳለ የብፁህ አቡነ ሳይሮስን መልካም ፍቃድን በመሻር የህዝቡ ድህነት አይመለከተኝም በማለት በአባ ማትያስ ቀጥተኛ ትእዛዝ አገልግሎቱ ተቋርጧል ይህንንም አሳፋሪ ዜና ሲስማ የነበረው ህዝብ ለምን ድህነታችንን ጠሉት አባታችንንም ለምን ያንገላቱብናል በማለት በለቅሶና በጩህት እሮሮዋቸውን አሰሙ እንዲሁም ለሚመለከተው አካል ሁሉ ችግራችንን አይቶ ባፋጣኝ መልስ እንዲስጠን በልኡል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን በማለት ተናግረዋል።

አስገራሜ የአባቶች እይታዎች ቅዱስ ሲኖዶስ ሳያውቀው ምላተ ጉባዬ ሳያቀው ( ሳይወሰን ) ለመንጋው አለማስብ ለታመመው ለተቸገረው በዊልቸር ለመጣው ለአቅመ ደካማው ባለማስብ በጭካኔ ጠቅላይ ቤተክህነት ምጳፍ ሲገባው አሰራርን ያላማከለ ደብዳቤ ወጥትዋል መምህር ግርማም በአባ ማትያስ የትም እንዳያገለግሉ ተወስኖባቸዋል የህዝብ መዳን ያላስደሰታቸው የህዝቡን ችግር ያልተረዱ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ! ህዝቡም በዛሬው እለት ቤተክርስቲያናችን የጋራ እንጂ የአባ ምትያስ ብቻ አይደለችም በማለት እንዲሁም የህዝብ ችግር ያላስደስታቸው የህዝብ መዳን ያላስደስታቸው አባት እያሉ አምፀዋል ለአባታችን በረከት ነው ክርስቶስም በቤተ ክህነት ያሉ ሊቃውንት አባቶች ነው ሲፍተን የኖረው በማለት ተናግረዋል

Memhir Girma Wondimu - መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ's photo.
Memhir Girma Wondimu - መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ's photo.
Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

4 Responses to ሰበር ዜና በአቡነ ማትያስ ትህዛዝ መምህር ግርማ እዳያስተምሩ ተከለከለ

 1. Alemu says:

  You you provide a space for comment if you suppress our views and opinion regarding your article. You are using same old way of intertaining those who agree with you. What is the difference you and those whom you critize on a daily basis. That is one of my concerns about the opposition group. When they get a chance they don’t give us democracy. It a buzz word used for propaganda and it is not in their blood or gut gut feeling at all. It is hard if not ompossible to change the mind set of an Ethiopian as much as it is difficult to change the strips of a tiger, and a leopatd can’t change change its spots. (Jeremia 13: 23).

  Like

 2. Pingback: ሰበር ዜና በአቡነ ማትያስ ትህዛዝ መምህር ግርማ እዳያስተምሩ ተከለከለ - EthioExplorer.com

 3. alemu Madebo says:

  Why you don’t show my comments in your post? You only post the ideas which are in line with your point. That is not fair. As a man who promotes democratic views, you should be fair to all point of views without discrimination. I always read your posts and I really admire your ability to keep us posted with latest issues from all corners. But, please give to all comments a fair shot as long as it is not in violation of ethics and principles of your site. Thank you.

  Like

 4. አለሙ ማዴቦ says:

  አባ ማትያስ የወሰዱት ውሳኔ ትክክለኛና ከመንፈስ ቅዱስ ምሪት ነው። ይህን ያበቃኝ ምክንያት ብዙ ሐሰተኞች ነቢያትና ተአምራት ሰሪዎች እንደምነሱ ጌታ የሱስ በተናገረው መሰረት ፓትሪያርኩ የመምህር ግርማን አስመሳይነት ስላረጋገጡ የመንጋው እረኛ እንደመሆናቸው መጠን የወሰዱት እርምጃ ተገቢ ነው። መምህር ግርማ አስቀድሞውኑ ፈቃድ ያገኙት ካንድ ግለሰብ አቡነ ሳይሮስ እንጂ ከሲኖዶሱ ሙላተ ጉባኤ ባለመሆኑ አሁንም በፓትሪያርኩ ውሳኔ መወገዳቸው ከበቂ በላይ ነው፣ ስለዚህ የሲኖዶስ ሙላተ ጉባኤ አያስፈልግም። ቤተክርስቲያን አስፈላጊ የማጣራት ስራ ሰርታ በችኮላ ሳይሆን የመምህሩን ፍሬ ለረዥም ጊዜያት አጣርት ባቃረበችው ውሳኔ መሰረት የተበየነባቸው በመሆኑ በመንፈሳዊ ጉዳይ ላይ የፖለቲካ ትችት ከመስጠት ተቆጥበን አባቶችንና መንፈስ ቅዱስን ማክበርና የቤተ/ክ ህልውናና አንድነት መጠበቅ አለብን።

  Like

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: