የሕወሓት ባለ ስልጣናት ባአማራ ክልል ሌላ ሴራ ጠንስሰዋል ፡፡

ወልቃይት ዳንሻ ላይ የተለኮሰውን የማንነት ጥያቄ ለማቀዝቀዝ ሌላ መንገድ ቀይሰዋል ፡፡
==> የሕወሓት መሀከላዊ ከሚቴ አባል የሆነው ” አቶ ተክለ ወይኒ አሰፍ እና አስፋው ምሀሪ በሚባል የደህንነት አባል የሚመራ የኦሮ በላ ቡድን ተቋቁሟል ፡፡
==> ለነዚህ ኦሮ በሎች የተሰጣቸው ተልዕኮ የሚከተለው ነው ፡፡
1 ኛ አማራ ክልል ላይ ያሉ የተራድኦ ድርጅቶችን መዝረፍ ፡፡
2 ኛ ከሁመራ ሰሊጥ እና ቦሎቄ የጫኑ መኪኖችን መዝረፍ፡፡
3ኛ ቤተ ክርስቲያን እና የህዝብ መገልገያዎችን መዝረፍ እና ማውደም ፡፡
4 ኛ የአማራ ተወላጅ ሁነው በመንግሥት ሥራ የተሰማሩ
ነገር ግን ስራቱን የማይደግፉትን ” በሥራቸው ምክንያት ህዝብ የገደላቸው በማስመሰል መግደል ይላል የተሰጣቸው ተልዕኮ ፡፡ ባጠቃላይ አማራ ክልል ላይ ትልቅ ቀውስ መፍጠርን አላማ አድርጓል ፡፡
=> እነዚህ ችግሮች በመፍጠር የህዝቡን ስሜት በመክፈል ለጊዜውም ቢሆን ወልቃይት እና ዳንሻ ላይ ያለውን አመጽ ለማቀዝቀዝ ነው ፡፡
=> ከዚህም ጉንለጎን ወልቃይት እና አጎራባች አካባቢ ያለውን የህዝብ ንብረት ወደ መቀሌ ለማጓጓዝ ጊዜ ለማግኘት መሆኑ ታውቋል ፡፡
==> ስለዚህ ሁሉም የአማራ ህዝብ በያለበት በተጠንቀቅ ሊቆም ይገባል ፡፡ የዚህ አይነት ችግር ሲፈጥሩ የተገኙ ወዲያውኑ እርምጃ ይወሰድባቸው !!! አማራም ይሁኑ ትግሬ ወይም የሊላ ብሔር ፡፡
=> ማንም ይሁን የተወጣለትን አላማ ወደ ጉን ትቶ በዚህ ስራ ከተገኘ ወዲያውኑ እርምጃ ሊወሰድበት ይገባል ፡፡
=> ምክንያቱም የአማራ ወጣቶች እና የህዝቡ ፋላጉት ንብረት ማውደም እና መዝረፍ አይደለም ፡፡ የማንነት ጉዳይ እንጂ ፡፡

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: