የመቀሌው ኬሚካል ፋብሪካ …..ማሰብ በአሸባሪነት ያስፈርጃል

1/ አንድ ፋብሪካ ለመክፈት አንዱ መስፈርት ጥሬ ዕቃ በቅርበት ለማግኘት መቻሉ ነው።ከመቀሌ 40 ኪሎ ሜትር ላይ በ5 ቢልዮን ብር ተገንብቶ በ30 ወራት እንዲያልቅ ወ/ሮ አዜብ መስፍን ዛሬ መጋቢት 16/2008 ዓም ከቻይናው ኩባንያ ጋር የተፈራረሙት ፋብሪካ ግን ጥሬ እቃውን የሚያገኘው ከትግራይ ውጭ መሆኑን
ፋብሪካው ሳይጀመር በፊርማው ስነ-ስርዓት ላይም በዛሬው ዕለት ተነግሯል።ፋብሪካው ጥሬ ዕቃ በማይገኝበት ትግራይ ከሚተከል ለምን ጥሬ ዕቃ በሚገኝበት አገር አልተመሰረተም? ብሎ ስለ ንግድ አዋጪነት አንስቶ መጠየቅ የመጀመርያው አሸባሪነት ነው።
ሲቀጥል ኢራንን ያየ ኬሚካል ፋብሪካ ሲባል ልቡ ድንግጥ ይላል እውነት ለልማት ብቻ ነው የምትጠቀሙበት ወይንስ ሌላ ክፉ ድግስ አለ? ብሎ ለመመራመር መጣርም በእራሱ በማሰብ ማሸበር ሕግ አንቀፅ 1983 ያስቀጣል።
2/ በከብት ሀብት የሚታወቀው የኦሮምያ ክልል ትልቅ የስጋ ፕሮሰሲንግ ፋብሪካ እንደሚያስፈልገው ቢታወቅም ፋብሪካው ግን አሁንም ጥሬ ግብአት በማይገኝበት ከመቀሌ የተወሰነ እርቀት ላይ እንዲገነባ እየተጠና መሆኑን ማወቅ እና ከውጭ አንፃር ለምን ጥሬ እቃው በሚገኝበት በከብት ሃብቱ በሚታወቀው ኦሮምያ ላይ አይመሰረትም? ከፋብሪካ ይልቅ 20 ሚልዮን ብር የወጣበት አርሲ አኖሌ የቆመው የጡት (የቂም) ሃውልት ጥሬ ዕቃው በአካባቢው ስለተገኘ ነው እንዴ? ብሎ መጠየቅ ሌላው ከአሸባሪነት የሚያስፈርጅ ነው።

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: